Addis Zemen (Nov 02, 2026)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ በ2019 በጀት ዓመት ለሆስፒታሉ አገልግሎት የሚውል
ለሎት 01 CBC Machine placement ህጋዊ የንግድ ፍቃድ ካላቸው ተጫራቾች በብሔረዊ ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በመሆኑም፦
- በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ሰነድ ጋር
- በዘመኑ የታደሰ እና በዘርፉ አግባብነት ያለው ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ አለባቸው።
- በአቅራቢዎች ዝርዝር ላይ የተመዘገበ ሠርትፍኬት ማቅረብ አለባቸው።
- የግብር ከፋይነት ቲን ነምበር ማቅረብ አለባቸው።
- ከግብር ዕዳ ነፃ ስለመሆነቸው ከሊራንስ ማቅረብ አለባቸው።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ማቅረብ አለባቸው።
- የብቃት ማረጋገጫ ሰነድ ማቅረብ አለባቸው።
- ከሎት 01 CBC Machine placemente ያለውን የጨረታ ማስከበሪያ ማቅረብ አለበት
- በሎት 01 የተጠየቁትን ስፔስፍኬሽን በትክክል የሚያሞላ እና በተጠያቀው መጠን ለማቅረብ ፍቃደኛ የሆነ
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ከዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆል ግዥና ንብረት አስተዳደር የማይመለስ ብር 300 /ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ሰነዱን ዘወትር በሥራ ሰዓት መውሰድ ይችላሉ።
1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር ለሁሉም ለሎት 01 100,000 (አንድ መቶ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ ወይም ባንክ ጋራንቲ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል ስም አዘጋጅተው ለብቻው በፖስታ በማሸግ ከኦርጅናል የጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2. በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር የተገለጹ የማቅረቢያ ጊዜ በሰነዱ ላይ የተገለጸ ሲሆን አሸናፊ ተጫራች ያሸነፈቸውን በሆሳዕና ከተማ በዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል ግቢ ውስጥ በሚገኘው መጋዘን በራሱ ትራንስፖርት አቅርቦ ማስረከብ የሚችል መሆን ኣለበት፡፡
3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ ከጨረታ ሰነዱ ጋር አባሪ አድርገው በተሰጠው ስፔሲፊኬሽን ላይ በመሙላትና የድርጅቱን ማህተምና ፊርማ በሁሉም ገጾች ላይ በማሳረፍ 1(አንድ) ኦርጅናልና 2 (ሁለት) ኮፒ በማድረግ ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/ እ/መ/መ/ሆል ግዥና ን/አስ/ር ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን እስከ 4/03/2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
4. ጨረታው በተከታታይ የስራ አስር ቀናቶች አየር ላይ የሚውል ሲሆን በአስረኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው ስራ ቀን ይሆናል፤
5. በ4/03/2019ዓ.ም በ8፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያው ቀን 8፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
6. ተጫራቾች አሸናፊ ከሆኑ ላሸነፉበት ጠቅላላ ዋጋ 10% ዋስትና (ውል ማስከበሪያ) የሚቆይ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይኖርባቸዋል ፤
9. ተጫራቾች እኩል ዋጋ ቢያቀርቡ አሸናፊው በዕጣ የሚለይ ይሆናል።
10. የጨረታው ውጤት ጨረታው ተገምግሞ እንዳለቀ በደብዳቤ/በፋክስ/በስልክ እና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል፣
11. ማንኛውም ተጫራች በውል ውስጥ የተካተቱትን ህጎች የማክበር ግዴታ አለበት።
12.ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ ሆ/ል የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0461780711/0937733995 ደውሎ ማግኘት ይቻላል።
ዋቸሞ ዩኒቨርሲቲ
ጤ/ሳ/ኮ/ን/እ/መ/መ/ሆ/ል