Addis Zemen (Nov 03, 2026)
የጎማ ግዥ የጨረታ ማስታወቂያ
ኢ.ሰ.መ.ኮ.ብ/ግ/ጨ/ጎማ/002/2019
- የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በፌዴራል ሕገ መንግስቱ መሰረት ነጻ ፌዴራላዊ መንግስት አካል ሆኖ የተቋቋመና ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተጠሪ የሆነ ለሰብአዊ መብቶች መስፋፋት፣ መከበርና እና ጥበቃ የሚሰራ ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቋም ሲሆን መስክ እና ከተማዎች ላይ ለሚንቀሳቀሱ ተሽከርካሪዎቹ የተለያዩ ጎማዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
- በዚህ ጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ
- በዘርፉ የታደሰ የ2018/2019 የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ ተጨማሪ እሴት ታክስና የግብር ከፋይ ምዝገባ ሠርተፍኬት፣ የዘመኑ ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ሠርተፍኬት ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የቴክኒክና የዋጋ ሰነዳቸውን ዋና እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ማስገባት አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረት የባንክ ዋስትና ብር 30,000.00 (ብር ሰላሳ ሺህ) በታሸገ ፖስታ አያይዞ ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ተዘግቶ በዕለቱ ማለትም ህዳር 07 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ኮሚሽኑ ጨረታው ሙሉ ለሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በኮሚሽኑ 3ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል መውሰድ ይችላሉ፡፡
አድራሻችን:- ቦሌ ፍላሚንጎ ፊት ለፊት ሐያት
ሬጀንሲ አጠገብ ሰንሻይን ህንጻ ቁጥር 5
ስልክ ቁጥር:- +251-115506574
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን