የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 3 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ በደብረማርቆስ ጎሬመቱ እና ሚዛን አማን ኤርፖርቶች የውሃ ምንጭ ጥናት፣ ምርመራና ልማት፣ ግንባታ፣ እንዲሁም የፓምፕ ሙከራና ጥናት፤ ዲዛይን እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing, Construction and Pumping Test and Study, Design and Construction of at Debre Markos, Gore-Metu and Mizan-Aman Airports), በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 3 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ በደብረማርቆስ ጎሬመቱ እና ሚዛን አማን ኤርፖርቶች የውሃ ምንጭ ጥናት፣ ምርመራና ልማት፣ ግንባታ፣ እንዲሁም የፓምፕ ሙከራና ጥናት፤ ዲዛይን እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing, Construction and Pumping Test and Study, Design and Construction of at Debre Markos, Gore-Metu and Mizan-Aman Airports), በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 04, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡ -SSNT-T655

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ በ 3 የክልል ኤርፖርቶች ውስጥ በደብረማርቆስ ጎሬመቱ እና ሚዛን አማን ኤርፖርቶች የውሃ ምንጭ ጥናት፣ ምርመራና ልማት፣ ግንባታ፣ እንዲሁም የፓምፕ ሙከራና ጥናት፤ ዲዛይን እና ግንባታ (Design Build of Water Source Study, Investigation Developing, Construction and Pumping Test and Study, Design and Construction of at Debre Markos, Gore-Metu and Mizan-Aman Airports), በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ብቁ የሆኑ ተጫራቾችን ስራውን ለማከናወን ጨረታውን እንዲሳተፉ ይጋብዛል፡፡

2. በአጠቃላይ የውሃ ስራዎች ደረጃ 2 እና ከዚያ በላይ (GWWC-2) የሆኑ

3. ተጫራቾች በአገር ውስጥ ፍቃድ ከሚሰጥ ህጋዊ አካል ተመዝግበው ከላይ የተገለፀውን አገልግሎት እንዲሰጡ የተፈቀደላቸው የሙያ ብቃት ማረጋገጫ የተሰጣቸው እና በዘርፉ ለመስራት ለ2018 ዓ.ም ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣

4, የተጨማሪ እሴት ታከስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑ፣

5. በመንግስት ጨረታዎች ለመሳተፍ ፈቃድ ያላቸው እና ከግብር እዳ ነጻ ስለመሆናቸው ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፤

6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት የስራ ቀናት በአቅራቢያቸው ከሚገኝ የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ቅርንጫፍ የማይመለስ ሁለት መቶ ብር (200.00 ብር) በሂሳብ ቁጥር 1000006958277(E-99)ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ጨረታ ቁጥር SSNT-T655 በሚል ገቢ በማድረግና የከፈሉበትን የገቢ ደረሰኝ ኮፒ (Deposit Slip Copy) ስካን በማድረግ ከታች በተጠቀሰው የኢሜይል አድራሻ በመላከ የጨረታ ሰነዱን ከኢትዮጵያ አየር መንገድ ግዢ ከፍል በኢሜይል ማግኘት ይችላሉ፡፡

7. በጨረታው የሚካፈል ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረትበት አንድ መቶ ሀምሳ ሺህ ብር (150,000.00 ብር) የጨረታ ማስከበሪያ (Bid Bond) የባንክ ዋስትና ወይም በባንክ በተረጋገጠ ሲ.ፒ.ኦ (CPO) በኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስም ማስያዝ አለባቸው። ከማንኛውም ኢንሹራንስ እና ቅድመ ሁኔታ ያለው የባንክ ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡

8. አየር መንገዱ ጨረታው የሚቆይበትን ጊዜ እንዲራዘምለት ተጫራቾችን የመጠየቅ መብት አለው።

ተጫራቾች በጨረታው ደንብ መሠረት የመጫረቻ ሠነዳቸውን (ቴክኒካልና ፋይናንሻል) ዋናውን እና ኮፒውን በኤንቨሎፕ አሽገው ለኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል እስከ ረቡዕ ህዳር 30, 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ሰዓት ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ወኪሎቻቸው በተገኙበት አዲስ አበባ ቦሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና መስሪያ ቤት የጨረታ መክፈቻ አዳራሽ ውስጥ በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ በ 9:00 ሰዓት ይከፈታል፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ፦

የኢትዮጵያ አየር መንገድ ግሩፕ

ቦሌ አለም አቀፍ አየር ማረፊያ ስትራቴጂክ ሶርሲንግ ክፍል

ስልክ ቁጥር 011-517-4028

ኢ–ሜይል: AddisGEW@ethiopianairlines.com

ወ/ሮ አዲስ ገብረኪዳን

አየር መንገዱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡