Addis Zemen (Nov 06, 2026)
ለሚመለከተው ሁሉ
የጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026
ማራዘሚያና መክፈቻ ቀን ስለማሳወቅ የወጣ ማስታወቂያ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ለፌዴራል ዋና ኦዲተር መሥሪያ ቤት ግንባታ ፕሮጀክት አገልግሎት የሚውል Supply, Install, Test and Commission Reservier Osmosis Water treatment ግዥ ለመፈፀም በግልፅ ጨረታ ቁጥር DCE/SF/130/2026 አውጥቶ ጨረታው መስከረም 29/2019 ዓ.ም እንደሚከፈት የተገለፀ መሆኑን ይታወቃል፡፡ ይሁን እንጂ ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስላገኘው እስከ ህዳር 03/2019 ዓ.ም ድረስ የተራዘመ መሆኑ እያሳወቅን፤ ጨረታው ህዳር 03/2019 ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚህ ዕለት 4፡15 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ከጨረታው መዝጊያ ቀንና ሰዓት በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ዝቅ ብሎ
የቀድሞ መ.ኮ.ድ ግቢ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0114-40-34-34
ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 E-mail
አድራሻ Info@dce-et.com የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ፖ.ሳ.ቁ 3414 ፋክስ ቁ.04-40-04-71/0114-42-07-46
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6ab4d9760a538ae697000001