የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 06, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ ብማ/ጨ/03/2019(CB)

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ለዳይሬክተር ቢሮና የመሰብሰቢያ አዳራሽ የሚሆኑ የተለያየ አይነት ወንበሮች እና ጠረጴዛዎች፤ ከዘርፉ ከተሰማሩ አምራች አስመጪ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች በጨረታው እንዲሳተፉ ይጋብዛል።

ተ.ቁ

የእቃው አይነት

የመዝጊያ ቀንና ሰዓት

የመክፈቻ ቀንና ሰአት

የጨረታ ማስከበሪያ

1

ለቢሮ ወንበሮች እና ጠረጴዛ

ህዳር 11 ቀን 2019 ከቀኑ 8፡00

ህዳር 11 ቀን 2019 ከቀኑ 8፡30

50,000 /ሀምሳ ሺህ ብር/

1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡ በመንግስት ግዢና ንብረት አስተዳደር ኤጀንሲ https://epg.ppa.gov.et  ድረ ገጽ ላይ የአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፣

2 የጨረታ ሰነዱን ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ሂሳብ ቁጥር 1000173799946 (EEU South Addis Ababa Region Customer የኢ.ኤ.አ. የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ከቀድሞ Contribution) በማስገባትና ደረሰኙን ይዞ በመምጣት ግሎባል ሆቴል ፊት ለፊት ማከቤንዝ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ መግዛት ይችላሉ።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ብር 50,000.00 (ሀምሳ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ.ደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር ደ/አ/አ/ሪ/ብ/ግ/ጨ/0003/2019 (NCB) የሚል ምልክት በማድረግ እና የጨረታ ቁጥሩን በመፃፍ እስከ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በኢ.ኤ.አ. የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን ከቀድሞ ግሎባል ሆቴል ፊትለፊት ማክቤንዝ ህንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ በመምጣት ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፣

5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ባይገኙም/ ህዳር 11 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል፣

6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ጧት ከ2፡00-6፡00 ከሰዓት 7፡00-11፡00 እና ቅዳሜ ጧት 2፡00- 6፡00 ሰዓት ማግኘት ይችላሉ።

7. የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር +251-11 470 5377 መደወል ይችላሉ።

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት

የደቡብ አዲስ አበባ ሪጅን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *