Ministry of Defense: የግንባታ እቃዎች ግዥ – test3.diretenders.com

Ministry of Defense: የግንባታ እቃዎች ግዥ


Government (Nov 09, 2026)

Please click on this Link in order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/tendering/ce322454-977a-4ef6-8704-cea6beb532c1/open

Reference Number: MOD-NCB-G-0905-2019-BID-Open

Procurement Information

  • Procurement Type: Bidding
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Envelope Type: single envelop
  • Category: Goods

Procuring Entity

Organization: Ministry of Defense

Contact Information

Address: janmeda

Town: AA

Country: Ethiopia

P.O. Box: —-

Post Code: —-

Telephone: +251 111260132

Email: mulaturoro2015@gmail.com

Office: 16

Important Dates

  • Invitation Date: Nov 06, 2026, 9:00 PM
  • Submission Deadline: Nov 16, 2026, 10:00 AM
  • Opening Schedule: Nov 16, 2026, 11:00 AM
  • Clarification Deadline: Nov 11, 2026, 5:00 PM

Eligibility Requirements

Participation Fee: 500

Bid Security: 2000000 ETB

Bid Security Forms (Local): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (SME): CPO, Bank_Guarantee

Bid Security Forms (Foreign): Insurance_Letter, Bank_Guarantee

Qualification Requirements

  • ዜግነት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሀ)

  • የንግድ ፈቃድ

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል ፣ 

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሐ)

  • ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

     

    በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ረ)

  • ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

     

    በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(iii)

  • ዋስትና

     

    በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

     

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(ii)

  • የዕቃዉ ሥሪት ሀገር መነሻ

     

    ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት::

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(ሀ)

  • የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

     

    በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 (ለ) (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል ፣

     

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.2(ሠ)

  • የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

     

     በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4(መ)(i)

  • የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

     

    ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ ፡፡

     

     

    Reference: የ.ተ.መ 37.4 (ሠ)

Source of Fund

  • Treasury

Governing Rule

The Federal Republic of Ethiopia

Terms and Conditions

1. ለሁሉም እቃዎች በዝርዝሩ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው። 2. የዕቃ ማቅረቢያ ቦታ ነቀምት ኡኬ ፕሮጀክት ነው። 3. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት። 4. ማንኛውም ተጫራች የእቃዎቹን ሳምፕል ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ዕለት ጀምሮ ባሉት አምስት (05) ተከታታይ ቀናት ውስጥ ማቅረብ ይኖርበታል። 5. ማንኛውም ተጫራች 100% የሚሆነውን ናሙና በጨረታው ውስጥ ማስገባት አለበት። ቁራጭ ናሙና ማምጣት ከጨረታው ውጪ ያስደርጋል። 6. የጨረታ ማስከበሪያ (CPO, Bank guarantee) በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ /Defence engineering main department/ ስም የተዘጋጀ መሆን አለበት። 7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ኦሪጅናሉን ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው፡፡ 8. ማንኛውም ተጫራች ቴስት ሪፖርት ከሚመለከተው አካል ማቅረብ አለበት፡፡ 9. ተጫራቾች የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ጨረታው በተከፈተ በአንድ ሰዓት ግዜ ውስጥ ማያያዝ ይጠበቅባቸዋል፤ ስልክ አይደወልም፡፡ 10. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *