በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀ/ማ/ከ/ወ ገንዘብ/ ፅ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀ/ማ/ከ/ወ ገንዘብ/ ፅ/ቤት የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 10, 2026)

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/19 

በአማራ ከልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀ/ማ/ከ/ወ ገንዘብ/ ፅ/ቤት በወረዳው ለሚገኙ ጽ/ቤቶች በ2019 በጀት ዓመት የሚሆን ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል ፤-

  • የእንስሳት መድሀኒት እና ቁሳቁስ

ስለሆነም ተጫራቾች ማሟላት ያለባቸው

  1. በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
  2. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TiN/ ያላቸው እና የታደሰ የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት በአቀራቢነት ማስረጃ ያላቸው
  3. የተጨማሪ እሴት ታከስ /VAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው::
  4. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ ከተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. የሚገዙ እቃዎችን ሰይነት ዝርዝር መግሰጫ /ስፔስፊክሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
  6. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ብቻ በመክፈል ከፋይናስ ቡድን ቢሮ ቁጥር 2 ማግኘት ይችላሉ፡፡
  7. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ለሚወዳደሩበት እንስሳት መድሀኒትና ቁሳቁስ 15000 [ለስራ አምስት ሽህ ብር/ባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲ.ፒ.ኦ/ወይም በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና ኮፒ ተደርጎ ማስያዝ ይችላሉ፡፡
  8. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሃሳቡን በአንድ ወይም አንድ ወጥ በሆኑን ሁለት ቅጅዎች ማለትም ዋናኛ ቅጅ በማለት በጥንቃቄ በታሸገ ፖስታ በሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ግዥ /ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘመትር በስራ ሰዓት እስከ 10ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ሰዓት ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ግዥ ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 7 በ10ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡10ኛው ቀን በአል ከሆነ በሚቀጥሰው የስራ ቀን ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡
  10. ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች ጨረታው እስከ ሚዘጋበት እስከ 10ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ናሙና ማቅረብ መቻል አለበት፡፡
  11. መ/ቤቱ ጨረታውን እንደአዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል ::
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: 
  13.  በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 7 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 011 619 0146/148 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡

የሀ/ማ/ከ/ወ/ገንዘብ/ጽ/ቤት ሾላ-ገበያ አድራሻ ፣ ከአዲስ አበባ 130 ኪ.ሜ ርቀት ወደ ደብረብርሃን 80 ኪ.ሜ ርቀት በሚወስደው አስፋልት ከሽኖ ከተማ አለፍ ብሎ ወደ ምስራቅ 39 ኪ.ሜ ገባ ብሎ እንገኛለን፡፡

በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን ሀ/ማ/ከ/ወ ገንዘብ/ ፅ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *