Government (Nov 12, 2026)
Please click on this Link in order to Bid on the EGP website
https://production.egp.gov.et/egp/bids/report/purchasing/793a0737-6e3a-4efe-9f39-17c327de4e89/open
Lot Information
- Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0034-2019-PUR
- Object of Procurement: Procurement of Food and Beverages
- Description: በድጋሜ የወጣ ለተማሪዎች ምግብ ግብዓት የሚውል የምግብ ጨው ግዥ
- Award Type: Item based
- Procurement Type: Shopping
- Procurement Method: Open
- Marketplace: National
- Procuring Entity: Wollo University
- Clarification Request Deadline: Nov 13, 2026, 4:30:00 PM
- Bid Submission Deadline: Nov 13, 2026, 4:44:45 PM
- Terms and Conditions:
- ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ አጓጉዘዉ ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ግቢ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
- ተቋሙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
- ተጫራቾች ያሸነፉትን ዕቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተዉ አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዕቃ በተፈለገዉ ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በዕቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው።
- ተወዳዳሪ ድርጅቶች የድርጅታቸው መገኛ ቦታ ደሴ እና አካባቢው መሆን አለበት።