Addis Zemen (Nov 17, 2026)
የሐራጅ ማስታወቂያ እርማት
አሐዱ ባንክ አ.ማ በአዋጅ ቁጥር 97/1990 በተሰጠው ስልጣንና ውክልና መሰረት የመያዣ ንብረቶችን በሐራጅ ለመሸጥ እሁድ ህዳር 6 ቀን 2019 ዓ/ም በታተመው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ባወጣው የሐራጅ ማስታወቂያ በተራ ቁጥር 3 ላይ ለሐራጅ የቀረበው የመያዣ ንብረት አድራሻ “አአ ከተማ፣ ኮ/ቀ/ክ/ከተማ፣ ወረዳ 07 (ቤተል አለም ባንክ)”፤ የቦታ ስፋት “150 ካ.ሜ” በሚል የተገለጸው አድራሻ “አዲስ አበባ፣ ቦሌ ክ/ከተማ፣ ወረዳ 08፤ የቦታ ስፋት “105 ካ.ሜ” በሚል የተስተካከለ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አሐዱ ባንክ አ.ማ
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/6afac3d00a538a4e4c000001