የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የተለያዩ የግንባታ ስራዎች ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/RC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የሚዛን አማን ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የተለያዩ የግንባታ ስራዎች ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/RC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 19, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

የሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በከተማው ውስጥ የተለያዩ የግንባታ ስራዎች

  • ሎት1: የወሸቅን ካልቨርት ግንባታ ከአቶ ከበደ ሲስቲያብ ቤት አጠገብ/
  • ሎት 2፣ የካልቨርት ግንባታ የእድገት ቀበሌ የተቀር ወንዝ/
  • ሎት 3 የዲች ግንባታ ከቤንች ሸኮ ዞን መንገድ ትራንስፖርት እስከ ኮሶኮል ወንዝ ድረስ ያለው ግንባታ ለደረጃ 5 እና ከዚያ በላይ ለሆኑ GC/RC/ የሆኑ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተቋራጮች የሚከተሉትን መስፈርቶች በማሟላት መወዳደር ይችላሉ።

  1. ተጫራቾች በተሰማሩበት የሥራ መስክ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ ንግድ ፈቃድ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  2.  የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  3. በተሰማሩበት የሥራ ዘርፍ የአቅራቢነት ምዝገባ ኦንላይን የተመዘገቡና ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  4.  የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ተመዝጋቢ መሆን አለባቸው።
  5. ግብር ስለመከፈላቸው ከገቢዎች መ/ቤት ክሊራንስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  6. የጨረታ ሰነድ ከግዥ ንብ/አስ/ር የሥራ ሂደት ቢሮ በመቅረብ ሰነዱን 2,000/ሁለት ሺ ብር/ ከፍለው በመውሰድ መወዳደር ይችላሉ፡፡
  7.  የጨረታ ሰነዱ ሞልተው ሲመልሱ ቴክኒካሉን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ፋይናንሻለን 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ በሁለት ፖስታ በማድረግ እና በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. የጨረታ ማስከበሪያ 130,000 /አንድ መቶ ሰላሳ ሺ ብር/ ከታወቀ ባንክ የሚሰጥ የተረጋገጠ ቼክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና እና በባንክ የተረጋገጠ ሌተርኦፍ ክሬዲት ለሚ/አ/ከ/አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት በማለት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15ተከታታይ ቀናት አየር ላይ የሚቆይ ሆኖ  በ16ኛው ቀን ሎት አንድ እና ሎት ሁለት ከጠዋቱ 3፡30 ታሽጎ በዚያው ቀን 4፡00 ሰዓት ሎት ሶስት 8፡30 ታሽጎ 9፡00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሆኖ የሚታሸግበትም ሆነ የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይሆናል፡፡
  10. ሰነዱን ሞልተው ወደ ጨረታ ሳጥን ለማስገባት ሲመጡ ተመዝግበውና ፈርመው ማስገባት አለባቸው፡፡
  11. በጨረታ ማስታወቂያ ላይ የቃላት ወይም የትርጉም ስህተት ቢኖር በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጠው የበለጠ ተቀባይነት ይኖረዋል፡፡
  12. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

በደ/ም/ኢ/ህ/ክ/መ/ በቤንች ሸኮ ዞን ሚ/አ/ከ/

አስ/ር ፋይናንስ ጽ/ቤት

 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *