የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 150 kVA Super Silent Diesel Generator and Road Surface ProfiloMeter Vehicle መግዛት ይፈልጋል – test3.diretenders.com

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ 150 kVA Super Silent Diesel Generator and Road Surface ProfiloMeter Vehicle መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 21, 2026)

የጨረታ ማስታወቂያ
የሀገር ውስጥ ግልፅ ጨረታ ቁጥር 24/2019

1. Supply of 150 kVA Super Silent Diesel Generator and Road Surface ProfiloMeter Vehicle

በጨረታው መሳተፍ የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች የሚከተሉትን ህጋዊ ሰነዶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፦

  • የታደሰ ንግድ ፍቃድ
  • ቫት ተመዝጋቢ
  • ታክስ ክሊራንስ
  • በግዥ ባለስልጣን የምዝገባ ማስረጃ
  • የታክስ ከፋይነት ምዝገባ ሠርተፍኬት
  • በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ ሠርተፍኬት ወረቀት
  • ጨረታው ፀንቶ የሚቆየው ለ 30 (ሰላሳ) ቀናት

የጨረታ ማስከበሪያ መጠን

  • Lot-1- 150 KVA Super Silent Diesel Generator 100,000.00(አንድ መቶ ሺህ ብር) and
  • Lot-2-Road Surface ProfiloMeter Vehicle 100,000.00 ((አንድ መቶ ሺህ ብር) ብቻ ሆኖ የጨረታ ማስከበሪያው በሲ.ፒ.ኦ ወይም በቅድመ ሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና መሆን ይኖርበታ።

ሰነድ ለመግዛት የምትፈልጉ ተጫራቾች ሰነዱ በሚገኝበት በኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ ዋና መስሪያ ቤት በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 01 የማይመለስ 300.00 (ሶስት መቶ) ብር በመክፈል የጨረታ ሰነድ ሶፍት ኮፒውን በግዥ ክፍል መውሰድ ትችላላችሁ።

  • የጨረታ ማስረከቢያ የመጨረሻ በቀን፣ወር እና ሰዓት 21/03/2019 ዓ.ም እስከ ቀኑ 9፡00 ሰዓት ይሆናል።
  • ጨረታው የሚከፈተው፡- በዕለቱ በቀን፣ወር እና ሰዓት 21/03/2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰዓት ይሆናል።

ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ለበለጠ መረጃ እና ማብራሪያ ዋናው መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በስልክ 011 417 1703 ወይም 0973 480 047 መጠየቅ ይቻላል፡፡ አድራሻ፡- የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ (ዋና መስሪያ ቤት አዲስ አበባ -አዳም የክፍያ መንገድ መግቢያ በር ቱሉ ዲምቱ በስተግራ በኩል ይገኛል።

የኢትዮጵያ የክፍያ መንገዶች ኢንተርፕራይዝ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *