በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት አላቂ የህክምና ዕቃዎች ጨረታ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen (Nov 26, 2026)

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ በ2019 በጀት ዓመት 2ኛ ዙር ጨረታ ቁጥር 002/2019 ለጤና ጣቢያው አገልግሎት ፣ አላቂ የህክምና ዕቃዎች ጨረታ መግዛት ይፈልጋል።

በዚህም መሰረት መጫረት የምትፈልጉ ተጫራቾች

  1. በዘርፋ ህጋዊ ፍቃድ ያላችሁ
  2. በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገባችሁ
  3. የታደስ ህጋዊ ፍቃድ ወይምየዘመኑንግብር ከፋይየሆናችሁ
  4. የተጨማሪእሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆናችሁ
  5. ጨረታ ሰነድ ዋጋ ብር 300.00 ብር / ሶስት መቶ ብር/ ብቻ
  6. የጨረታማስከበሪያ ዋጋ ብር

ሎት

 

የገንዘብ መጠን

ሎት 01

አላቂ የህክምና እቃዎች

20,000.00

 

በዙሁ መሰረት በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ስም በባንክ የተመሰከረለት CPO እና BID BOND ማስያዝ የሚችል ብቻ

7. ተጫራቾች የሚያስገቡትዋጋ VAT 15% ያካተተ መሆን ይኖርበታል።

8. ተጫራቾችየጨረታመወዳደሪያ ማቅረቢያ ጊዜ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራቀናት የጨረታ ሰነዱን ዘውትር በስራ ቀናት በጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ውስጥ በፋይናንስ ክፍል ቢሮ ቁጥር 226 በመግዛት በታሸገ ፓስታ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን ጨረታው በ11ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ሳጥኑ ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸውን በተገኙበት የጨረታ ሰነዱ ይከፈታል።

9. መስሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው

10. ተጫራቾች ያሸነፋበትን እቃዎች ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ንብረት ክፍል ውስጥ ሙሉ ወጪውን ችለው ማስረከብ አለባቸው።

11. ፋይናሻል ኦርጅናል ፋይናሻል ኮፒ ማቅረብ ይኖርበታል።

12. ለበለጠ መረጃ ዝርዝር መረጃ ሰነዲ ላይ መመልከት ይችላሉ።

አድራሻ ፡- ከ6ኪሎ ወደ ጃንሜዳ የሚወስደው መንገድ ከቴሌው ፊት ለፊት አራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ ሲሆን ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 126 1509/ 011 126 1961 በመደወል መረጃ ማግኘት ይቻላል።

በአራዳ ክፍለ ከተማ ጃንሜዳ ጤና ጣቢያ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *