በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር በ2016/17 በጀት አመት ያከናወነውን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የኦዲት ጨረታ ማስታወቂያ

ማህበራችን በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር ለትርፍ ያልተቋቋመ በበጎ አድራጎት ዘርፍ የሚሰራ ሀገር በቀል ማህበር ነው። በመሆኑም በ2016/17 በጀት አመት ያከናወነውን አመታዊ ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ስለፈለገ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ድርጅቶች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል።

  1. በዘርፉ የሚሰራ ኦዲተር ሆኖ ህጋዊ ፈቃድ ያለው፤
  2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዳቸውን ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት ቀናት ውስጥ ፈቃዳቸውንና የጨረታ ሰነዳቸውን በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ቃሊቲ ቶታል አካባቢ ካቤ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 202 ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  3. ጨረታው ሰኞ ነሐሴ 19 ቀን 2017 ዓ.ም ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው እለት ከጠዋቱ 4፡30 ይከፈታል፡፡
  4. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደድም።

አድራሻ፦ ስልክ ቁጥር 09 11 10 42 12/0935 99 90 58

በፍቅር ወገኖቻችንን እንደግፍ የበጎ አድራጎት ማህበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *