Your cart is currently empty!
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቴክኒክ መገጣጠምያ ዕቃዎች (fitting) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 18, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ በ2018 ዓ.ም ለቢሮ አገልግሎት የሚውል የቴክኒክ መገጣጠምያ ዕቃዎች (fitting) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
ስለዚህ የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች መወዳደር የሚችሉ መሆኑን ይጋብዛል።
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑን ግብር የከፈሉ።
- በአቅራቢ ስም ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (ቲን) ተመዝጋቢ የሆኑ
- ተጫራቾች ከላይ የተጠቀሱትን የሚገልፅ ማስረጃዎች ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ይዘው መቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታው ዝርዝር መግለጫ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት 15 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል 9 ቁጥር ገቢዎች ዳይሬከቶሬት ሰነድ መውሰድ ይችላሉ::
- የግዥ መጠን ብር 200.000.00 (ሁለት መቶ ሺህ ብር ) በላይ ከሆነ የተጨማሪ እሴት ታክስ (ዛት) ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፣
- ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) አና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ በፖስታ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ባዘጋጀነዉ የጨረታ ማጥን ማስገባት ይችላሉ።
- ጨረታው በ16ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ታሽጎ ልክ በዚሁ ቀን 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ይከፈታል። ነገር ግን ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመከፈት አያግደውም ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 1% ብቻ በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ ወይም CPO ከጨረታው ሰነድ ጋር ማስገባት አለባቸው.
- የሚገቡ ዕቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ (ስፔስፊኬሽን) ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይቻላል።
- ዊዝ ሆልድ ታከስ ለመቁረጥ ፈቃደኛ የሆነ::
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት ድርጅታችን ድረስ ማቅረብ የሚችል::
- የጨረታ ሣጥን ከታሸገ በኋላ የሚቀርብ ማንኛዉም የጨረታ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
- ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ ሰልክ ቁጥር 0113-381383/ 09 42 708 556 ደውለው ይጠይቁ።
በሸገር ከተማ የመጠጥ ውሃና ፍሳሽ አገልግሎት
የሰበታ ከተማ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
cttx Construction and Water Works cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Mechanical cttx, cttx Plastic Raw Materials and Products cttx, cttx Sanitary and Ceramics cttx, cttx Water Engineering Machinery and Equipment cttx, cttx Water Pipes and Fittings cttx, Electromechanical and Electronics cttx