ዳሸን ባንክ አ.ማ. መኖሪያ ቤት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል


Addis Zemen(Aug 18, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ የሐራጅ ማስታወቂያ የሐራጅ ቁጥር ዳባ/አዲ/002/2025

ዳሸን ባንክ አ.ማ. በአዋጅ ቁጥር 97/90 እና 1147/11 በተሰጠው ሥልጣን መሠረት የሚከተስውን የተበዳሪ ወይም የአስያዥ ንብረት ባለበት ሁኔታ በሐራጅ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

 

አበዳሪው ቅርንጫፍ

 

የአስያዥ ስም

 

ቤቱ የሚገኝበት አድራሻ

 

የቤቱ   አገልገሎት

 

የጨረታ መነሻ ዋጋ ብር

 

ጨረታው የሚካሄድበት

 

ከተማ

 

ወረዳ

ቀበሌ

የቤት ቁጥር

 

 

የካርታ ቁጥር

 

የቦታ ስፋት

 

ቀን

 

ሰዓት

 

1

መስፍን የሺጥላ አሰፋ

 

ቢሾፍቱ

 

አበበ ይልማ ጌታሁን

 

ቢሾፍቱ

አደኣ

01

 

አዲስ

BIW4/363/04

 

210 ካ.ሜ.

 

መኖሪያ ቤት

 

4,502,042.00

 

13/01/2018 .

 

4:00-6:00

 

ማሳሰቢያ ፤

  1. ተጫራቾች የጨረታውን መነሻ ዋጋ 25% የጨረታ ማስከበሪያ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (CPO) በጨረታው ዕለት ይዘው በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
  2. ጨረታው በሰንጠረዡ ላይ በተገለፀው ቀን እና ሰዓት መኖሪያ ቤቱ በሚገኝበት አድራሻ ይካሄዳል።
  3. ለመንግስት የሚከፈል ግብር፣ ታክስ፣ ውዝፍ የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌላ ከስም ዝውውር ጋር የሚገናኙ ወጪዎችን ገዢው ይከፍላሉ።
  4. ከፍተኛ ዋጋ የሰጠው ተጫራች የጨረታው አሸናፊ ነው የሚባለው ከባንኩ አሸናፊነቱን የሚገልፅ ደብዳቤ በጽሁፍ ሲደርሰው ብቻ ነው፡፡
  5. የጨረታው አሸናፊ ያሸነፈበትን ዋጋ በ15 ቀናት ውስጥ አጠናቆ መከፈል ይኖርበታል። ባይከፍል ግን ጨረታው ተሰርዞ ያስያዘው አይመለስለትም። በጨረታው ለተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል።
  6. በጨረታው ላይ አስያዥና ተበዳሪ ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው መገኘት ይችላሉ፣ ባይገኙ ጨረታው በሌሉበት ይካሄዳል።
  7. የተጫራቾች ምዝገባ ከሐራጁ መዝጊያ ሰዓት 10 ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል።
  8. ጨረታው ተጀምሮ በተቀመጠው ሰዓት ውስጥ ካልተጠናቀቀ ሊራዘም ይችላል።
  9. ባንኩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡- 022-211-0281 ወይም 022 211 0322/56/ 011-433-1322/2013 ቢሾፍቱ ቅርንጫፍ ደውሎ መጠየቅ ይቻላል።
ዳሸን ባንክ አክሲዮን ማኅበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *