በአዲስ አበባ ክ/ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና ጽ/ቤት የፋርማሲና የኢመርጀንሲ ክፍል እድሳት በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 19, 2025)

 Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ የጨረ ማስታወቂያ

የጨረታ መለያ ቁጥር 01/2018

በአዲስ አበባ /ከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና /ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ ጤና ጣቢያ አጠባበቅ አስተዳደር ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ስራዎች ለስራው አስፈላጊ የሆኑ ግብዓቶችን በማሟላት የሚሰሩ ስራ ተቋራጮችን በጨረታ አወዳድሮ ለማሰራት ይፈልጋል፡፡

ሎት

የስራ አይነት

የጨረታው ማስከበሪያ ዋስት በብር

የሚጋብዘው ደረጃ (የተቋራጩ ደረጃ)

በፕሮጀክቱ ለማጠናቀቅ የተሰጠው ጊዜ

1

የፋርማሲና የኢመርጀንሲ ክፍል እድሳት

80,000

GC6/BC6 ብቻ የሚጋብዝ

60 ቀን

 

1. ለስራው ንግድ ምዝገባና ህጋዊ ንግድ ፈቃድ ኖሯቸው የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸው እና በጨረታው መሳተፍ የሚያስችል ክሊራንስ ከሚመለከተው አካል ማቅረብ የሚችሉ፣ ከፌዴራል ከተማ ልማትና ኮንስትራክሽን / የምዝገባ ምስክር ወረቀት እና ከአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ግንባታ ፈቃድና ቁጥጥር ባለስልጣን የብቃት ማረጋገጫ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው (ከሁለቱም የታደሰ የሚያቀርብ) የአቀራቢነት ምዝገባ ያላቸው (supplier list)፣ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው::

2. ስራ ተቋራጮች የሚወዳደሩት ውድድር ፋይናንሺያል ሲሆን ፋይናንሺያል አንድ ኦርጂናል እና ፋይናንሺያል ሁለት ኮፒ ለየብቻ በፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ማህተም፤ፊርማ እና የሚወዳደረበትን የፕሮጀክት ስም እና ሎት በመጻፍ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፤በተጨማሪም የታሸገውን 3 ፖስታ የፋይናንሻል ሰነድ በድጋሚ በአንድ እናት ፖስታ በማሸግ የድርጅቱን ማህተም ፤ፊርማ እና የሚወዳደሩበትን የፕሮጀክት ስም እና ሎት በመጻፍ ታሽጎ መቅረብ ይኖርበታል፡፡ ጨረታው ከታች በተጠቀሰው ቀን እና ስአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ወይንም ሙሉ በሙሉ ባይገኙም የሚከፈት ይሆናል፡፡

3. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስር(10) ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን የጨረታ ሰነዱ ሽያጭ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 230 እስከ 1030 ድረስ በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በአቃቂ ቃሲቲ /ከተማ በጤና /ቤት ስር የሚገነባው የቃሊቲ ጤና ጣቢያ አጠባበቅ ቸራሊያ አለፍ በሎ አቢሲኒያ ህንጻ 2 ፎቅ የሚገኘው ግዥ ከፍል ቢሮ ቁጥር 30 ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች ዋናው

4. ተጫራቾች የወሰዱትን የጨረታ ሰነድ ጋዜጣው ከወጣበት ቀንጀምሮ በ11ኛው የስራ ቀን በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ ከተማ በጤና /ቤት ስር የሚገነው የቃሊቲ ጤና ጣቢያ ለዚሁ በተዘጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ሳጥኑ በ11ኛው ቀን ጠዋት 400 ሰዓት ታሽጎ በዚሁ እለት 430 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡

5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND) 60 ቀናት የሚያገለግል ወይም የሚቆይ የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (BID BOND or BID SECRITY) በባንክ ትእዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና UNCONDITIONAL BANK GUARANIEL የማቅረብ ግዴታ አለባቸው::

6. አስሪ መስሪያ ቤቱ ወቅታዊ የገበያ ዋጋን ላላገናዘበ ስራ ዝርዝር ማለትም ከገበያ ዋጋ የተጋነነ ነጠላ ዋጋ (unit Rate) (በከፍታ ወይም በዝቅታ) ተሞሎቶ ካገኘ ስራ ተቋራጮች (Cost Break down) ሰርተው እንዲያቀርቡ ያስገድዳል::

7.አሰሪ መስሪያ ቤቱ በዋጋ ላይ ያልተፈረመበት ስርዝ ድጏዝ (unsigned Rate Correction) እና በዋጋ ላይ ፍሉድ መጠቀም (to use fluid for Hate Correction) ከጨረታ ተወዳዳሪነት ያሰርዛል፡፡

8. በስራ ዝርዝር በሙሉም ሆነ በአንድ የስራ አይተም ላይ ዋጋ አለመሙላት (unfilled rate) ከተገኘ ስራውን በነጻ እንደሚሰሩ ይወሰዳል፡፡

9. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ከማስገባታቸው በፊት የተጫራቾች መመሪያን እንዲያነቡ እና የግንባታ ሳይቱን ማየት ይመከራል፡፡

10.መስረያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

11. የበለጠ ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 011-869-6056 በመደወል መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከከተማ በአቃቂ ቃሊቲ ጤና /ቤት ስር የሚገኘው የቃሊቲ

ጤና ጣቢያ አጠባበቅ 2018 ዓ.ም


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *