Your cart is currently empty!
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለመንገድ ግንባታ ስራው የተለያዩ ማሽነሪዎችን በመ/ቤቱ ቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል
Addis Zemen(Aug 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
በቁርጥ ዋጋ የወጣ የማሽነሪ ኪራይ ማስታወቂያ
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ለመንገድ ግንባታ ስራው የተለያዩ ማሽነሪዎችን በመ/ቤቱ ቁርጥ ዋጋ መከራየት ይፈልጋል።
ስለሆነም በመ/ቤቱ ቁርጥ ዋጋ ማከራየት የምትፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሁኔታ በማሟላት ማከራየት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን።
1ኛ. አቅራቢዎች በስራ ዘርፉ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑ ግብር የከፈሉ፣ በአቅራቢዎች ዝርዝር የተመዘገቡ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ማስረጃ ያላቸው የመሣሪያውን የባለቤትነት ማረጋገጫ ሊብሬ፣ እንዲሁም የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት ማስረጃ ከቁርጥ ዋጋ ጋር አያይዘው ማቅረብ የሚችሉ።
2ኛ. የማሽነሪ አቅራቢዎች በቁርጥ ዋጋ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት በበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በዕቃ ግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ክፍል ቀርበው ውል መዋዋል ይችላሉ።
3ኛ. አቅራቢዎች የሚያቀርቡ ማሽነሪዎች በመግለጽ ከተዛማጅ ማስረጃዎች ጋር ሁሉንም በአካል ይዘው በበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት በዕቃ ግዥ አቅርቦትና ንብረት አስተዳደር ክፍል መቅረብ አለባቸው።
4ኛ. አቅራቢዎች አላስፈላጊ ድርጊት ላለመፈጸም ቃል የሚገቡበት ቅጽ ሞልተውና ፈርመው ከቁርጥ ዋጋው ጋር ለማቅረብ ፍቃደኛ መሆን አለባቸው።
ማሳሰቢያ፡- የውሃ ቦቴ የስሪት ዘመኑ እ.ኤ.አ ከ 2000 ጀምሮ ያሉትን መጠቀም የሚቻል ሲሆን ስሌሎች መሳሪዎች መጠቀም የሚቻስው የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ ያሉት ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ፡-
ስልክ ቁጥር፡- 0922195634/0921609551/0911807247
ቁርጥ ዋጋ የወጣላቸው መሣሪዎች ዝርዝር
ተ.ቁ |
የመሣሪያው አይነት |
መለኪያ |
ብዛት |
የኪራይ ቁርጥ ዋጋ ነዳጅና ተ.ኤ.ታክስ ጨምሮ (ብር በኪ.ሜ) እና( ብር በሰዓት |
1 |
ገልባጭ መኪና |
ቁጥር |
40 |
ከ10-50 ኪ.ሜ=3182 ብር |
2 |
ኳሪ ትራክ |
ቁጥር |
4 |
ከ10-50 ኪ.ሜ=29.58ብር |
3 |
ቼይን ኤክስካቫተር ባለ ጃክሃመር > 170HP |
ቁጥር |
2 |
6923.45 ብር በሰዓት |
4 |
ቼይን ኤክስካቫተር ባለ ጃክሃመር >170HP (1.3 m3) |
ቁጥር |
4 |
5471.62 ብር በሰዓት |
5 |
ኤከስካቫተር ባለ ጎማ (>3m3) |
ቁጥር |
2 |
5817.88 ብር በሰዓት |
6 |
>285HP ዶዘር |
ቁጥር |
3 |
8324.11 ብር በሰዓት |
7 |
HP>165 ግሬደር |
ቁጥር |
4 |
4394.80 ብር በሰዓት |
8 |
ሎደር (> 2.75M3) |
ቁጥር |
8 |
3321.01 ብር በሰዓት |
9 |
ሩሎ (≥14Ton) |
ቁጥር |
4 |
2967.10 ብር በሰዓት |
10 |
የውሃ ቦቴ (>13 ሊትር) አውቶማቲክ |
ቁጥር |
2 |
2848.73 ብር በሰዓት |
በኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር የበሻሻ ጌራ መንገድ ግንባታ ፕሮጀክት