የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ/መ/የህብረት ስራ ማህበር የ2017 በጀት ዓመትን የማህበሩን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር ይፈልጋል


Reporter(Aug 20, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የዉጭ ኦዲተር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ//የህብረት ስራ ማህበር በአዋጅ ቁጥር 985/2009 መሰረት መጋቢት 04/2013 በመቋቋም ባለፉት ዓመታት ለአባላቱ የቁጠባ እና የብድር አገልግሎቶችን እየሰጠ ይገኛል። በመሆኑም 2017 በጀት ዓመትን የማህበሩን ሂሳብ በዉጭ ኦዲተሮች ለማስመርመር በኢትዮጵያ አካዉንቲንግና ኦዲት ቦርዴ/AABE/ እዉቅና የተሰጣቸዉን የኦዲት ተቋማትን ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዲዴሮ ማሰራት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታች የተገለፁትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች/የኦዲት ድርጅቶች እንድትሳተፋ ተጋብዛችኋል።

ፍላጐት ያላችሁ የኦዲት ድርጅቶች፡

  1. ቴክኒካል መነሻ ሀሳብ (Technical proposal)
  2. የፋይናንስ መነሻ ሀሳብ (Financial proposal)
  3. በዘመኑ የታደሰ አግባብ ያለው ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ማስረጃ፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ ምስክር ወረቀት እንዲሁም የግብር ከፋይነት ሰርቲፍኬት ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው::  የጨረታ ሂደቱ የማህበሩን የግዥ ሂደት የተከተለና በሀገሪቱ የግዥ ህግ መሰረት ተፈፃሚ ይሆናል።
  4. በኢትዮጵያ አካዉንቲንግና ኦዲት ቦርድ/AABE እዉቅና ሰርትፍኬት መቅረብ አለበት።
  5. ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 በመክፈል ሜክሲኮ ሰንጋ ተራ ነጋዴዎች / ህንፃ 23 ፎቅ ዘወትር በቢሮ የስራ ሰዓት በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታ ዋጋዉን 2 በመቶ በሲፒኦ/ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ/ ከፋይናንስ ፖስታ በማያያዝ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።
  7. ተጫራቾች ቴክኒካል መነሻ ሀሳብ (Technical proposal) የሚሆናቸውን ዝርዝር ቢጋር (TOR) የያዘ ሰነዴ በማህበሩ የፋይናንስ እና ግዥ ክፍል መውሰድ ይጠበቅባቸዋል።
  8. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ቀናት የሚቆይ/ከሰኞ እስከ አርብ ከጧቱ 230 አስከ 1130 እና ቅዳሜ ጧት 230 እስከ 630/ ሆኖ ተጫራቾች የመወዳደሪያ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል መነሻ ሀሳብ ሰነዳቸውን ካስገቡ በኋላ በእለቱ 10ኛዉ ቀን ከሰአት በኋላ 11:30 ላይ ተዘግቶ በማግስቱ ማለትም 11ኛዉ የስራ ቀን ላይ ጧት 400 ሰዓት በማህበሩ ዋና ቢሮ የሚከፈት ይሆናል።
  9. የጨረታው መክፈቻ 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን 400 ሰዓት በማህበሩ ዋና ቢሮ የሚከፈት ይሆናል።
  10. ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  11. ስለ ጨረታው ተጨማሪ መረጃ ማግኘት ክፈለጐ ቀጥሎ ባለው የስልክ ቁጥር ደውሎ መጠየቅ ይቻላል። 

ስልክ 011 557 1399 ወይም 09 48 05 11 15 ወይም 09 11 99 70 50

ሸገር የገንዘብ ቁጠባና ብድር ሀላ/የተ//የህብረት

ስራ ማህበር

አዲስ አበባ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *