Your cart is currently empty!
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ በሥሩ ለሚገኙ የፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የተማሪ ቦርሣ ለመግዛት ይፈልጋል
Reporter(Aug 20, 2025)
በድጋሚ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር GNE-School Bag፡ 27/2025
ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ መንግሥታዊ ያልሆነ ለትርፍ ያልተቋቋመ የውጭ በጎ አድራጎት ድርጅት ሲሆን መንግሥት ባወጣው የዳግም ምዝገባ ሥርዓት አጠናቆ በሰርተፊኬት ቁጥር 1135 በመመዝገብ በመላው ኢትዮጵያ በበጐ አድራጐት ሥራ ላይ (ንዲቀሳቀስ የተፈቀደለት ድርጅት ነው፡፡ በዚሁም መሠረት ድርጅቱ በሥሩ ለሚገኙ የፕሮጀክት ተጠቃሚዎች የተማሪ ቦርሣ ለመግዛት ይፈልጋል። ስለዚህም ከታች የተዘረዘሩትን ማቅረብ የሚችሉትን ህጋዊ ተጫራቾች ይጋብዛል።
ተ.ቁ |
የትምህርት ቁሣቁስ |
መለኪያ |
በዓይነት |
የሚቀርብበት ቦታ |
ጠቅላላ ብዛት |
ለሁሉም ፕሮጀክት ባሉበት ቦታ ይቀርባል። |
||||
ልደታ |
የካ |
ጉለሌ |
አንጎለላ ጠራ |
ይርጋለም |
||||||
1 |
ከቆዳ የተዘጋጀ የተማሪ ቦርሣ |
በቁጥር |
ለኬጂ ተማሪ |
100 |
110 |
994 |
530 |
1005 |
ለኬጂ ተማሪ 2,739 |
|
ከቆዳ የተዘጋጀ የተማሪ ቦርሣ |
በቁጥር |
1ኛ ደረጃ ተማሪ |
1312 |
1394 |
310 |
1991 |
1210 |
1ኛደረጃ ተማሪ 6,217 |
||
ድምር |
1412 |
1504 |
1304 |
2521 |
2215 |
ኬጂ+1ኛ ደረጃ 8,957 |
1. ተወዳዳሪዎች በዘርፉ የታደሰ የንግድ ሥራ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /ቲን/፣ የዘመኑን ግብር ስለመክፈላቸው ማረጋገጫ /ክሊራንስ/፣ እና የተጨማሪ እሴት ታክስ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል። ተጫራቾች እነዚህን እና ሌሎች ተያያዥነት ያለቸውን ማስረጃዎች ኮፒ በማድረግ በጀርባው ፊረማና ማህተም በማድረግ በማጫረቻ ሰነዳቸው ለይ ማከተት ይኖርባቸዋል።
2. ጨረታው ለተከታታይ ለ5 ቀናት ማለትም ከነሐሴ 14/2017 እስከከ ነሐሴ 20/2017 ዓየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ5ኛው ቀን (ነሐሴ 20/2017) ከጠዋቱ 4፡00 ሠዓት ተዘግቶ በዛው ዕለት በ4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው በጉድ ኔበርስ ኢትዮድያ ልደታ ፕሮጀክት (ኮሪያ ት/ቤት በመባል የሚታወቀው) ከልደታ ቤ/ክ በስተጀርባ ባለው አደራሽ ይከፈታል።
3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ከቀረበው ጠቅላላ ዋጋ 2% በባንክ በተመሰከረ ሲ.ፒ.ኦ ብቻ በድርጅቱ ስም በማሰራት ከጨረታ ዶክመንቱ ጋር በማያያዝ ለዚሁ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
4. ተጫራቾች የመወዳደሪያ ሃሳባቸውን ማለትም የዋጋ ሰነዳቸውን ለየብቻ በሁለት ፖስታ በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦርጅናል እና ኮፒ ብለው በመለየት ማስገባት ይኖርባቸዋል።
5. ተጫራቾች ለሚጫረቱበት የተማሪ ቦርሣ ናሙና ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
6. ተጫራቾች የሚያቀርቡበት የተማሪ ቦርሣ ጊዜ/Delivery time ውል ከተያዘበት ቀን ጀምሮ በ10/ በአሥር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብቻ ይሆናል።
7. የተማሪ ቦርሣ የማስረከብያው አድራሻ በሰንጠረዡ ውስጥ በተዘረዘረው ቦታ ይሆናል።
8. ተጫራቾች ሰነዱን ከጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ዋናው መ/ቤታችን በጋዜጣዉ ላይ በተጠቀሱት ቀናት መሰረት ከጠዋት 2፡30 ሰዓት እስከ ቀኑ 6፡00 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ 7፡00 ሰዓት አስከ 10፡00 የሚያገኙ ይሆናል። የጨረታ ሰነዱን ልደታ ክ/ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ አህመድ የገበያ ማህከል 5ኛ ፎቅ በሚገኘው ከዋናው መ/ቤታችን በሥራ ሰዓት የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል ከፋይናንስ ክፍል መውሰድ ይችላሉ።
9. ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ማሣሰቢያ፡–
1ኛ. አድራሻ – ሰነዱ የሚሸጥበት ዋናው መ/ቤት ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ አህመድ የገበያ ማዕከል 5ኛ ፎቅ
2ኛ. አድራሻ – ጨረታው የሚከፈትበት ጉድ ኔበርስ ኢትዮጵያ ልደታ ፕሮጀክት (ኮሪያ ት/ቤት በመባልየሚታወቀው) ከልደታ ቤ/ክ በስተጀርባ በሚገኘው አዳራሽ ይሆናል።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251-11 557 8614,+251-11 557 5889