የቦታና ቤት የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ሽያጭ ማስታወቂያ

የፍ/ባለመብት እነ ደረጀ ሙላት ይመር (52 ሰዎች) እና የፍ/ባለዕዳ ፍሊንስቶን ኢንጂነሪግ አክሲዮን ማህብር መካከል ስላለው የፍርድ አፈጻጸም ጉዳይ የፌዴራል ከፍተኛፍ/ቤት በመ/ቁጥር 325672 4/10/2017 . 27/9/2017 / በዋለው ችሎት በሰጠው ትእዛዝ መሠረት

1. በየካ /ከተማ ወረዳ 9 እስራኤል ኤምባሲ አካባቢ የሚገኝ የመለያ ቁጥሩ AA00005090017000100002 የሆነ የቤቱ ስፋት 200.17 / በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት የቦታና ቤት ግብር ዕዳ አለበት:: የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 16,373.505.66 (አስራ ስድስት ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰባ ሦስት ሺህ አምስት መቶ አምስት ብር 66/100) ሆኖ የትራዛከሸን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 400 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

2, የካ /ከተማ ወረዳ 7 ሽፈራው መኖርያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ የመለያ ቁጥር AA0000507025200201002 የሆነ የቤቱ ስፋት 205.15 / በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት ዕዳ አለበት የቦታና ቤት ግብር ዕዳ አለበት በየካ /ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት ዕዳ አለበት የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 15,833,066.7(አስራ አምስት ሚሊዮን ስምንት መቶ ሰላሳ ሦስት ሽህ ስልሳ ስደስት ብር 7/100) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 430 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያዉኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

3 በየካ /ከተማ ወረዳ 7 ሸፈራው መኖርያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ የመለያ ቁጥር AA00005-07025210010005 የሆነ የቤቱ ስፋት 159.31. / በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት ዕዳ አለበት የቦታና ቤት ግብር ዕዳ አለበት በየካ /ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት ዕዳ አለበት የሀራጅ መነሻ ዋጋ ብር 12,295,227.18 (አስራ ሁለት ሚሊዮን ሁለት መቶ ዘጠና አምስት ሽህ ሁለት መቶ ሀያ ሰባት ብር) ሆኖ የትራዛክሽን ታከስ ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 500 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

4 በየካ /ከተማ ወረዳ 7 ሽፈራው መኖርያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የሚገኝ የመለያ ቁጥሩ AA00005-070252100300008 የሐራጅ መነሻ ዋጋ ብር 11,373.505.66 (አሥራ አንድ ሚሊዮን ሦስት መቶ ሰባ ሶስት ሺህ አምስት መቶ አምስት ብር 66/100) የቤቱ ስፋት 95.49 / በንጽጽር የሚደርሰው 13.06 የቤቱ አገልግሎት ለንግድ በገቢዎች ሚኒስቴር የከፍተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት ዕዳ አለበት የቦታና ቤት ግብር ዕዳ አለበት በየካ /ከተማ አነስተኛ ግብር ከፋዮች //ቤት ዕዳ አለበትሆኖ የትራዛክሽን ገዥ የሚከፍል መሆኑ ታውቆ መስከረም 22 ቀን 2018 / በሐራጅ ይሸጣል፡፡ የተጫራቾች ምዝገባ 530 ሰዓት ተጀምሮ የቀረቡ ተጫራቾች ተመዝግበው እንደተጠናቀቀ ወዲያውኑ ጨረታው የሚካሄድ ይሆናል፡፡

የሐራጁ ሽያጭ የሚካሄደው የሚፈልጉ ተጫራቾች ከጨረታው ቀደም ብሎ ባሉት አራት የሥራ ቀናቶች ውስጥ ባለመብቱ ለማስጎብኘት በሚመርጧቸው በፌደራል ፍርድ ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም ዳይሬክቶሬት የጨረታ አዳራሽ ውስጥ ሲሆን፣ ንብረቱን ተጫርተው ለመግዛት ሦስት የሥራ ቀናት በፌ//ቤቶች ፍርድ አፈፃፀም ዳይሬከቶሬት ሐራጅ ከፍል ድረስ ከጠዋቱ 330 ብቻ በመገኘትና ባለመብቱ በሚያቀርበው ትራንስፓርት ንብረቱን ባለበት ቦታ ድረስ በመውሰድ ለመጐብኘት የሚችሉ ሲሆን እያንዳንዱ ተጫራች በሚጫረትበት ወቅት የንብረቱን መነሻ ግምት 1/4 ኛውን በንግድ ባንክ በተረጋገጠ CPO ማስያዝ ይኖርበታል፡፡ 1/4 አስበልጦም ሆነ አሳንሶ የሚያመጣ ተጫራች በጨረታው አይካፈልም፡፡ በጨረታው አሸናፊ የሆነው ግለሰብ አሸናፊ የሆነበትን ገንዘብ በአጠቃላይ ጨረታውን ከአሸነፈበት ቀን ጀምሮ በፍ ፈዳ/ ስም CPO አሰርቶ በኢትዮጽያ ንግድ ባንክ ብቻ ሙሉ ገንዘቡን 15 ቀናት ውስጥ ገቢ ማድረግ አለበት በጨረታ አሸናፊ የሆነ በጨረታ ያሸነፈበትን ገንዘብ ገቢ ሳይደረግ ቀርቶ በቀጣይ ጨረታ ተደርጎ ጨረታው ከበፊቱ ጨረታው ቀንሶ ከተሸጠ ገዥው በልዩነት ተጠያቂ እንደሚሆን የፍ/አፈ/ዳይሮክቶሬት ንብረቱን በህጋዊ መንገድ በሐራጅ ስለመሸጡ ለሚመለከተው አካል ማስረጃ ከመጻፍ ባለፈ ስም የማዛወር ግዴታ የሌለበት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

በኢፌዴሪ ጠቅላይ /ቤት የፌዴራል /ቤቶች የፍርድ አፈጻጸም /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *