በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት ዶዘር (D8R) CAT፤ ግሬደር CAT፤ ኤክስካቫተር CAT፤ ሮለር DAYNAPAC 14ton እና ሲኖትራክ ከናፍጣ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

በጅማ ዞን በዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት በ 2018 የበጀት ዓመት ዶዘር (D8R) CAT፤ ግሬደር CAT፤ ኤክስካቫተር CAT፤ ሮለር DAYNAPAC 14ton እና ሲኖትራክ ከናፍጣ ጋር በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመከራየት ይፈልጋል፡፡

የመወዳደሪያ መስፈርቶች

  1. በዘርፉ የዘመኑን የታደሠ የንግድ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፡፡
  2. የዘመኑን ግብር የከፈለበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችል
  3. ተወዳዳሪዎች በንግድእና ከተማ ልማት ጽ/ቤት በስነምግባር ጉድለት ያልተከሰሰ መሆኑን ማሰረጃ ማቅረብ። 
  4. የግብር መለያ ቁጥር (Tin No)ማቅረብ የሚችል፡፡
  5. የፌዴራልና የፋይናንስ ግዥ ስርዓትን የሚያከብር፡፡
  6. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታክስ (VAT) ተመዝጋቢ የሆኑና ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
  7. የጨረታ ማስከበሪያማረጋገጫ የሚሆን 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ የሚችል መሆን አለበት።
  8. ጨረታውን፤ ያሸነፈውአካልየመንግሥት ግዢ አገልግሎት በሚያዘው መሠረት 2% (ሁለትፐርሰንት) Tot ግብር የመክፈል ግዴታ አለበት፡፡
  9. ተወዳዳሪዎች የአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መመዝገባቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  10. ተወዳዳሪው በሰነዱ ላይ ትክክለኛ አድራሻ ፤ ስምና ፊርማ ማሳረፍ የሚችል፡፡
  11. ጨረታው ላይ የሚሳተፍ ተጫራቾች በሙስና እና ወንጀል ነክ መሰል ነገሮች ያልተከሰሱና ነፃ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  12. ተወዳዳሪው የተጠየቁትን ማሽኖች በጥራትና ደረጃ ማቅረብ የሚችል፡፡
  13. ተወዳዳሪው በባለቤትነት ማረጋገጫ (ሊብሬ) ውክልና ማቅረብ የሚችል፡፡
  14. ተወዳዳሪው የሚያቀርባቸው ማሽኖች ሥሪት እንደ አውሮፓውያን አቆጣጠር 2014-2016 መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
  15. ጨረታው ላይ የሚሳተፍ ተጫራቾች በሙስና እና ወንጀል ነክ መሰልነገሮች ያልተከሰሱና ነፃ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡
  16. ሁሉም ተወዳዳሪዎች ከጨረታው ሰነድ አንድም ሳያጎሉ ሞልተው መመለስ አለባቸው፡፡
  17. ከላይ የተጠቀሱ ማሽኖችን በተፈለገው ጊዜና ቦታ መጓጓዝ የሚችል ሎቤድ ማቅረብ የሚችል፡፡ 
  18. የጨረታው ሰነድ ከ 16/12/2017 እሰከ 4/1/2018. ቀን 11:30 PM ሰዓት ድረስ በዴዶ ወረዳ ሀገር ውስጥ ገቢዎች ባለሥልጣን ቢሮ ቁጥር7 ቀርባችሁ የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 2,000 (ሁለት ሺሀ) ብር ከፍላችሁ የጨረታውን ሰነድ መግዛት ትችላላችሁ።
  19. የጨረታው ሰነድ ሳጥን የሚዘጋው 5/1/2018 ዓ.ም ቀን 4፡00 AM ሰአት ሆኖ የሚከፈትበት በ5/1/2018 4፡30 AM ሰዓት በዴዶ ወረዳ አስተዳደር ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 104 ሀጋዊ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካይ ባሉበት ጨረታው ይከፈታል፡፡

መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሠረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ ስልክ ቁጥር 09 17 87 89 61 / 09 92 50 37 59 / 09 45 03 41 39
በጅማ ዞን የዴዶ ወረዳ ገ/ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *