በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ሬዳሽ ቀይ አሸዋ በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

በምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በ2018 በጀት ዓመት በካፒታል በጀት ለተለያዩ ሴክተር መ/ቤቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት1፡- ሬዳሽ ቀይ አሸዋ

  • ተጫራቾች ሕጋዊ የንግድ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉና የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ያላቸው መሆን ይጠበቅባቸዋል፡፡
  • የእቃው አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
  • ተጫራቾች ስለ ጨረታው ዝርዝር የያዘውን ሰነድ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የእቃዎቹን እስፔስፊኬሽን በተገለፀው መሠረት ተሞልቶ እንዲገለፅና ለሎት የማይመለስ 100 /አንድ መቶ/ ብር ብቻ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመ/ወ/ፋ/ጽ/ ቤት በመቅረብ የተዘጋጀውን ሰነድ መግዛት የምትችሉ መሆኑን ፡፡
  • ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ዋጋ ጋር ተመጣጣኝ የሆነ የጨረታ ማስከበርያ ብር 5000 /አምስት ሺህ/ በባንክ በተመሰከረለት /cpo/ ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በተዘጋጁት ዝርዝር እስፔስፊኬሽን ላይ ሞልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ በማድረግ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት መ/ቤቱ ባዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  • የጨረታው ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጅምሮ በ16ኛው ቀን ከጥዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ ከጥዋቱ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች |ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል። ቀኑ ቅዳሜና እሑድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣዩ የሥራ ቀን ካላይ በተገለፀው ሰዓት ይከፈታል። የተጫራቾች አለመኖር ፖስታው ተሟልቶ እስከተገኘ ድረስ ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉልም።
  • አሸናፊው ድርጅት እቃውን የወረዳው ፋይናንስ እንዲደርስ በሚያስፈልግበት ቦታ ማስረከብ ይጠበቅበታል፡፡
  • መሥራያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ በረጃ በስልክ ቁጥር 046 115 1102 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ።

በማ/ኢ/ክ/መበምሥራቅ ጉራጌ ዞን የመስቃን ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *