በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 ት/ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት ለ2018 ዓ.ም ለሰራተኞች ሻይ ክበብ ማወዳደር ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር፡– 001/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 03 /ቤት ኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ ትምህርት ቤት 2018 . ለሰራተኞች ሻይ ክበብ ማወዳደር ይፈልጋል።

ሎት 1 – የሰራተኛ ሻይ ቡና … 10,000

1. በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፤ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ አግባብነት ያለው የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው።

2. በመንግስት ግዥ ኤጀንሲ እቃ አቅራቢነት የተመዘገበ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ።

3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።

4. ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናቶች የማይመለስ 100 (አንድ መቶ ብር) በመክፈል የጨረታውን ዝርዝር ግዥ ቢሮ መውሰድ ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በገዙት ሰነድ ባለው የዋጋ ማቅረቢያ ቦታ መሙላት አለባቸው።

6. ተጫራቾች ከዘህ በታች የተዘረዘሩትን በየሎቱ የጨረታ ማስከበሪያ ብር በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው፡፡

7. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ዋናውን እና ፎቶ ኮፒውን በታሸገ ኤንቨሎፕ በግዥ ክፍል ቢሮ 5 በሚገኘው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

8. የጨረታ ማስታወቂያው በወጣ 10 ኛው ቀን 1100 ሰዓት ታሽጎ 400 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል። ጨረታው /ቤት ውስጥ በሚገኘው ቢሮ ቁጥር 7 ላይብረሪ ውስጥ የሚከፈት ይሆናል።

9. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ስብሰባ ማእከል ከፍ ብሎ አሜሪካ ኢንባሲ ዝቅ ብሎ በሚገኛው እየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ /ቤት

ስልክ ቁጥር፡– 09-13-52-574 ወይም 09-13-07-98-58 ይደውሉ፡፡

በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በጉለሌ /ከተማ ወረዳ 3 //ቤት የኢየሩሳሌም ቅድመ አንደኛ ደረጃ /ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *