የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን በ2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን 2018 በጀት ዓመት ለቢሮ አገልግሎት የሚውል በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ሎቶች ግዥ መፈፀም ይፈልጋል።

ሎት 1 – የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፣

ሎት 2 – Generators

ሎት 3 – የህትመት አገልግሎት፣

ሎት 4 – የፅህፈት መሳሪያዎች፣

ሎት 5 – የተሽከርካሪ ጎማና የውስጥ እቃዎች

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መመዘኛዎች ማሟላት የሚችሉ ድርጅቶች መወዳደር ይችላሉ።

1. ተጫራቾች በተሠማሩበት የሥራ መስከ ማቅረብ የሚችሉ የዘመኑን ግብር የከፈሉበትንና የታደሰ የንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ እንዲሁም የቢዎች ከሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፤

2. አነስተኛና ጥቃቅን ካደራጃቸው አካል ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፤

3. የመንግሥት የግዥ ጨረታ ላይ ለመሳተፍ የአቅራቢነት ፈቃድ ያላቸው

4. ተጫራቾች የተጨማሪ እሴት ታከስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፤

5. ተጫራቾች የጨረታ ዝርዝር የያዘ ሰነድ የማይመለስ ብር 300 (ሶስት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በአስር ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ከባለሥልጣን /ቤቱ ቢሮ ቁጥር 401 ማግኘት ይችላሉ።

6. ተጫራቾች ማስታወቂያው በወጣ 10ኛው የሥራ ቀን እስከ ቀኑ 1030 ሰዓት ድረስ ብቻ የመጫረቻ የጠቅላላ ዋጋ 2 ፐርሰንት CPO በማስያዝ የመወዳደሪያ ሰነዶቻቸውን ቴክኒካል ኦሪጅናልና ኮፒ ፋይናንሽያል ኦሪጅናልና ኮፒ በተለያየ ፖስታ ሞልተው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

7. ጨረታው 11ኛው የስራ ቀን 400 ሰዓት ታሽጐ በዚሁ ቀን 430 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።

8. አሸናፈው ተጫራች የውል ማስከበሪያ የጠቅላላ ዋጋውን 10 ፐርሰንት ማስያዝ ይኖርባቸዋል።

9, አቅራቢዎች ቫትን ከጠቅላላ ዋጋ ላይ አካተው ዋጋቸውን ማቅረብ ይኖርባቸዋል።

10. /ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በሕግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ስሳሴ ቤተክርስቲያ ፊት ለፊት ንባሳደር ሞል ትምህርት ሚኒስቴር ጀርባ

ስልክ ቁጥር፡-011-8-60 325

የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የምግብና መድኃኒት ባለስልጣን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *