ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ . የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ባጃጅ ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል

.

የተበዳሪው

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ርን

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ታርጋ ቁጥር

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ያጭ ቀን

ሰዓት

1

አቶ ታሪኩ ባሳዝነው

አቶ ታሪኩ ባሳዝነው

ቡታጅራ ቅርንጫፍ

ባጃጅ

ቡታጅራ ከተማ ፖሊስ ጣቢያ

ባጃጅ

ታርጋ ቁጥር 01-36828 /

66,200 (ስልሳ ስድስት ሺህ ሁለት መቶ ብር)

ጳጉሜ 3 ቀን 2017 .

4:00 ሰዓት

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

3- ባጃጁ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቡታጅራ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0920 967 292/ 0911 769 249 መደወል ይችላሉ::

የቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *