ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Aug 22, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ . የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል ::

.

የተበዳሪው

የዋሱ ስም

ብድር የወሰዱበት ርን

የሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

የንብረቱ መግለጫ

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ያጭ ቀን

ሰዓት

1

አቶ አለሙ ቀልቤሳ

አቶ አለሙ ቀልቤሳ

ባኮ ቅርንጫፍ

ቤት

ባኮ ከተማ ቀበሌ 01

ቤት

የካርታ ቁጥር BU/M/B/2923 የቦታ ስፋት በካሬ 200

254,650 (ሁለት መቶ ሃምሳ አራት ሺህ ስድስት መቶ ሃምሳ ብር ብቻ )

ከረም 13/2018

4:00

1- ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛዉን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2- አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መከፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

3- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባኮ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመንት መመልከት ይቻላል

4- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

5- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0910 703 607 / 0917 811 612 መደወል ይችላሉ

የቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *