በየካ/ክ/ከ ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ/ፅ/ቤት ለ2018 በጀት አመት የተለያዩ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Aug 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ 

በየካ// ወረዳ 02 አስተዳደር የፋ//ቤት 2018 በጀት አመት

  • አላቂ የቢሮ ዕቃ(እስቴሽነሪ)
  • የደንብ ልብስ፣
  • የፅዳት ዕቃ
  • የትራንስፖርትአገልግሎት፣
  • ህትመት አገልግሎት የዲኮር ስራን ጨምሮ፣
  • የጥገና /የአይቲ/ አገልግሎት፣
  • የመስተንግዶ አገልግሎት፣
  • የመኪና መለዋወጫ እቃዎች እና ጌጣጌጥ በጨረታ  አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ስለሆነም ከዚህ በታበታች የተዘረዘሩትን  መስፈርቶች ማሟላት የምትችሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ።

  1. የዘመኑ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ የሚችሉ።
  2. የእሴት ታክስ ተመዝጋቢ መሆናችሁን የሚገልፅ ሰርተፍኬት ማቅረብ  የሚችሉ።
  3. በሚሰጠው አገልግሎት ከመ/ቤቱ ጋር ውል ወስዶ በሚፈለገው ሰዓት ማቅረብ እና አገልግሎቱን መስጠት የሚችል።
  4. ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀን የካ ክፍለ ከተማ /ወረዳ 2 //ቤት የጨረታ መመሪያ፣ የዕቃና አገልግሎት እስፔስፍኬሽንአጠቃሎየያዘየጨረታሰነድ በአካል መጥተው በማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ) ብቻ ገዝተው መውሰድ ይችላሉ።
  5.  አሸናፊ በሚሆኑበት እቃ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒዮ ማስያዝ የሚችል።
  6.  ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10(አስር) ተከታተይ የስራ ቀን በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን 11ኛው ቀን 300 ሰዓት ታሽጎ 400 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት የሚከፈት ሲሆን የሚከፈትበት ቀን እሁድ ቅዳሜ /የበዓል/ ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል።
  7. የጨረታ ማስከበሪያ በተመለከተ ደንብ ልብስ 13,000 (አስራ ሶስት ሺህ) እስቴሽነሪ 15000 (አስራአምስት ሺህ) የፅዳት እቃ34,000.00 (ሰላሳ አራት ሺህ) ትራንስፖርት 5,000 (አምስት ሺህ) ህትመት 5000.00 (አምስት ሺህ) ጥገና አገልግሎት 3,000.00(ሶስት ሺህ) የመኪና መለዋወጫ 5,000.00(አምስት ሺህ) እና መስተንግዶ 3,000.00 (ሶስት ሺህ) CPO ብቻ ማስያዝ እንዳለባቸው እየገለፅን በድጋፍ ደብዳቤ ለምታመጡ ነጋዴዎች የምታስገቡት እቃ በሀገር ውስጥ ለሚመረት እቃዎች፣ለትራንስፖርት፣ለህትመትና ለጥገና እና ለመስተንግዶ አገልግሎት የሚናስተናግድ ሲሆን ከሃገር ውጪ ለሚመረቱ/ለሚገቡ ምርቶች በድጋፍ ደብዳቤ የማናስተናግድ መሆኑን እናሳውቃለን።
  8. ለሚያቀርቡት እቃ ናሙና ጨረታ ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ግድ ነው።
  9. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።
  10. አድራሻ ፈረንሳይ አደባባይ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ የካ / ወረዳ ወረዳ 02 አስተዳደር //ቤት ቢሮ ቁጥር 9
  11. ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0111548903 መደወል ይችላሉ።

በየካ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ 02 //ቤት