የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ -ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት ማረሚያ አውጥቷል


Addis Zemen(Aug 23, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ማረሚያ

ነሐሴ 16 ቀን 2017 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 46 ላይ በወጣው የአዲስ ዘመን ጋዜጣ የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ – ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት የመንገድ ግንባት ስራ የተለያዩ መሳሪያዎች በቁጥር ዋጋ በጨረታ ቁጥር ዲ/ማ/መ/ግ/ፕ ጨ–003 ለመከራየት በወጣው ጨረታ በተቀመጠው ሰንጠረዥ ከተራ ቁ 1 እስከ 8 ድረስ ላሉት የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2007 ጀምሮ መሆኑን እንዲሁም ለተራ ቁ 9 የስሪት ዘመናቸው እ.ኤ.አ ከ2000 ጀምሮ በሚል የታረመ መሆኑን እንገልጻለን።

የኢትዮጵያ መንገዶች አስተዳደር ዲሪ -ማሻ የመንገድ ግንባታ ፕሮጀክት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት ከታች የተቀመጠውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68a840a50a538ae243000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *