የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል የ Submersibles Pump አቅርቦትና ገጠማን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 03, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር DCE/SF/136/2025

የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ለድሬዳዋ ፌዴራል ፖሊስ ፈጥኖ ደራሽ ፕሮጀክት ግንባታ አገልግሎት የሚውል Submersibles Pump አቅርቦትና ገጠማን አስመልክቶ ዝርዝራቸው ከጨረታ ሰነዱ ጋር በተያያዘ የስራ ዝርዝር (Specification) መሰረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

.

የስራ ዝርዝር

የጨረታ ቁጥር

የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት

የጨረታ መክፈቻ ቀንና ሰዓት

1

Supply & Fix፡-

1.2 Submersible Pump for sub-surface and storm water drainage-2

DCE/SF/136/2025

 

09/01/2018 ዓ.ም.  ከጠዋቱ 400

09/01/2018 .ከጠዋቱ 415

 1.2 submersible drainage Pump – 2

 ስለሆነም፦

  1. ተጫራቾች በዘርፍ የተሰማሩ መሆኑን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ ለተጨማሪ እሴት ታከስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፡በጨረታ ለመሳተፍ የሚሰጥ የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የአገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆኑን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ብር) ወይም ከታወቀ ባንክ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ የባንክ ዋስትና (unconditionl Bank Guarantee) ከመጫረቻ ሰነዳቸው ጋር ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  3. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተያያዘው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል።
  4. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00(ሁለት መቶ) በመከፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው የመከላከያ ኮንስትራክሸን ኢንተርፕራይዝ ዋናው መስሪያ ቤት የግዥ አና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ መግዛት ይችላሉ።
  5. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሠነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ መስከረም 9 ቀን 2018. ከጠዋቱ 0400 ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  6.  ጨረታው መስከረም 09 ቀን 2018. ከጠዋቱ 415 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል።
  7. ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሠረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል።
  8. ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

አድራሻ፡ የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ

የቀጥታ ስልክ ቁጥር ቁጥር 01144 40 34 34/33

ማዞሪያ 0114-42-22-70/71/72 WWW.dce-et.com  /Email: info@dce-et.com 

ቃሊቲ ቶታል ስታዲየም ጀርባ ወይም

ኮማንደር አትሌት ደራርቱ ቱሉ /ቤት አጠገብ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *