Your cart is currently empty!
የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
Addis Zemen(Sep 02, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
- የጽህፈት መሳሪያ
- የጽዳት እቃዎች፤
- ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች እና የግንባታ እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት
ስለሚፈልግ ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የሚያሟሉ እዲወዳደሩ ይጋብዛል።
- እቃዎችን በጥራት ለማቅረብ የሚያስችል ህጋዊ ንግድ ፍቃድ ያላቸው የዘመኑን የግድ ፍቃድ ያደሱ።
- የ2018ዓም ግብር ያሳደሱ እ ና Tin number ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፍኬት ዋናውንና ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ የሚችሉ።
- በጥቃቅንና አነስተኛ ኢንተርፕራይዝ የተደራጁ ከሆነ የተደራጁበትን የስራ ዘርፍ የሚገልፅ እና በ 2018 ዓ.ም የታደሰ ህጋዊ ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- በገንዘብ ጽ/ቤት ለአቅራቢነት የተመዘገቡበትን የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ።
- የጨረታ ማስከበሪያ ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) ብቻ በባንክ የተረጋገጠ (በሲፒኦ) ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ የሚችሉ።
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ ከገበያው ዋጋ በጣም ወርዶ ከተገኘ ከጨረታው ይሰረዛል።
- ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናት በእዴሌ ክፍለ ከተማ ገቢዎች ባለስልጣን ጽ/ቤት የማይመለስ ብር 1000 (አንደ ሺ ብር ብቻ) በመክፈል መግዛት የሚችሉ መሆኑን እየገለፅን የጨረታውን ሰነድ በሚገባ በመሙላት አንድ ኦርጅናልና 1 ኮፒ ለየብቻ በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ በአዴሌ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት በ16ኛው ከጠዋቱ 6፡00 ታሽጎ ከቀኑ 8፡30 ሰአት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል።
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በዓል ወይም ቅዳሜና እሁድ ላይ ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል።
- ተጫራቾች የጨረታ ገፅ ሁሉ ላይ መፈረምና ማህተም መምታት ይኖርባቸዋል።
ማሳሰቢያ፡– የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
ማንኛውም ተወዳዳሪ የጨረታውን ሰነድ ገዝቶ የሚሞላ የሚያቀርበው እቃ በአገር አቀፍ ደረጃ ጥራቱ የተረጋገጠ መሆን አለበት።
ለበለጠ መረጃ፡–
በስልክ ቁጥር 0913723962 መጠየቅ ይቻላል።
የአዴሌ ክፍለ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
cttx Building and Finishing Materials cttx, cttx Cleaning and Janitorial Equipment and Service cttx, cttx Computer and Accessories cttx, cttx Construction and Water Works cttx, cttx Construction Machinery and Equipment cttx, cttx Electrical, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Stationery cttx, Electromechanical and Electronics cttx