Your cart is currently empty!
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የአትክልት መሳሪያዎች፣ የኪራይ አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 01, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የአንደኛ ዙር ጨረታ ማስታወቂያ
የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት በስሩ ላሉት የተለያዩ ሴክተር ጽ/ቤቶች አገልግሎት የሚውሉ የጽህፈት መሳሪያ የጽዳት እቃዎች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የአትክልት መሳሪያዎች፣ የኪራይ አገልግሎት እና የመስተንግዶ አገልግሎት ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል።
በመሆኑም ተጫራቾች ማቅረብ የሚገባቸው።
1. የዘመኑን ግብር የከፈሉ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ
2. ግብር መለያ ቲን ነምበር ያላቸው ያቅራቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ
3. የታደሰ ንግድ ፍቃድና በተጨማሪም የንግድ ዘርፉን የሚገልጽ ማቅረብ የሚችሉ
4. የጨረታውን ሰነድ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 11 በግንባር በመምጣት የማይመለስ 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይቻላል።
5. ጨረታው ይህ ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 (አስር) የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናሉንና ኮፒውን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
6. ጨረታው በወጣበት በአስራ አንደኛው ቀን በ3:30 ተዘግቶ በዚሁ ቀን ፋይናንስ ጽ/ቤት 4፡00 ሰዓት ተጫራቾችና ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
7. ጨረታው የሚከፈትበት ቦታ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት ይሆናል።
8.ተጫራቾችከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማስገባት አለባቸው።
በዚህ መሰረት ሎት1 8,532.00 ሎት2 22,547.00 ሎት 3 13,768.00 ሎት4 1,31.80 ሎት7 2,146.00 ሎት:9 495.00 መቅረብ ይኖርባቸዋል።
በዚህ መሰረት ሎት1 8,53200 ሎት2 22,547.00 ሎት 3 13,768.00 ሎት 4 1,31.80 ሎት 7 2,146.00 ሎት:9 495.00 መቅረብ ይኖርባቸዋል።
9. ተጫራቾች በእያንዳንዱ ዕቃ የሚጫረቱበትን ዋጋ ዝርዝር በመግለጽ በታሸገ ኤንቨሎፕ ያቅራቢ ማህተም እና በዋጋ ማቅረቢያው ዝርዝር ላይ ዝርዝሩን የሞላው ሃላፊ በእያንዳንዱ ዋጋ በተሞላበት ሰነድ ላይ በየገጹ በመፈረም ለዚህ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ኦርጂናልና ፎቶ ኮፒ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
10. የጨረታው አሸናፊዎች ማሸነፋቸው በጹሁፍ የሚገለጽላቸው ሲሆን ለጨረታው አፈጻጸም ውል ማስከበሪያ ለአሸነፈበት ጠቅላላ እቃ ዋጋ 10 ፐርሰንት ሲፒኦ በማስያዝ ውል የመዋዋል ግዴታ አለባቸው።
11. ተጫራቾች የጽህፈት መሳሪያ፣ የጽዳት እቃዎች፣ የአይቲ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ እና የአትክልት መሳሪያዎች ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
12. ተቋሙ ካዘጋጀው የጨረታ ሰነድ ውጪ ዋጋ መሙላት ተቀባይነት የለውም።
13. በጥቃቅን የተደራጁ ተጫራቾች ካደራጃቸው አካል ኦርጂናል የድጋፍና አምራች መሆናቸው የሚገልጽ ደብዳቤ ማምጣት ይኖርባቸዋል።
14. ጨረታው ጸንቶ የሚቆየው ጊዜ 60 ቀናቶች ይሆናል።
15. መስሪያ ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
ለበለጠ መረጃ አድራሻ የካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ሲግናል ካምፕ ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር 011 668 6385
የየካ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ፋ/ጽ/ቤት