ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Sep 02, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸዉ ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኢማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተዉን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

ተቁ

የተበዳሪው ሰም

የዋሱ ስም

 

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

 

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

 

ካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

 

የጨረታው  መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሸያጭ ቀን

ሰዓት

 

አቶ አሸናፊ ሸሪፍ

/ እየሩስ እጅጉ

 

ወልቂጤ

ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ወልቂጤ ከተማ በኩር /ከተማ አህ ቀበሌ

 

ቤት

 

ካርታ ቁጥር //2361/2014

 

915,364 (ዘጠኝ መቶ አስራ አምስት ሺህ ሶስት መቶ ስልሳ አራት ብር)

መስከረም 26 ቀን /2018

 

4:00

ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ።

1- አሸናፊዉ ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።

2- ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ወልቂጤ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

3- በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።

4- ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 09-13-16-38-27/ 09 12 67 48 09 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ .


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *