መቅደላአምባ ዩኒቨርሲቲ የአውቶብስ እና የሚኒ ባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Sep 05, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/ad870cb9-738b-4fa1-bddb-92b7569d1503/open 

Invitation to Bid 

የአውቶብስ እና የሚኒ ባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ

Procurement Reference No: MAU-NCB-NC-0046-2018-BID-Open
Procurement Category: Non Consultancy Services

Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code: 

Lot Information 

  • Object of Procurement: የአውቶብስ እና የሚኒ ባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
  • Description: የአውቶብስ እና የሚኒ ባስ መኪና ኪራይ አገልግሎት ግዥ
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Sep 12, 2025, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Sep 15, 2025, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Sep 15, 2025, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee:  Free of Charge: 
Eligibility Documents: 

Legal Qualification 

Factor

Criteria

Nationality

Nationality in accordance with ITB Clause 4.2.

Conflict of Interest

No conflict of interest as described in ITB Clause 6.

Valid trade license or business organization registration certificate

Having been submitted valid trade license or business organization registration certificate issued by the country of establishment in accordance with ITB Clause 4.6

Valid tax clearance certificate

Having been submitted valid tax clearance certificate issued by the tax authority (Domestic Bidders Only) in accordance with ITB Clause 4.6

VAT registration certificate

Having been submitted VAT registration certificate issued by the tax authority (in case of contract value of Birr 100,000.00 and above) in accordance with ITB Clause 4.6.

Bid Security Amount: 60,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Letter from Small and Micro Enterprise, Bank Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee,

Notice: 

  • Terms and Conditions: 

ማሳሰቢያ ዩኒቨርሲቲችን ባወጣዉ በዚህ ጨረታ ላይ የሚወዳደሩ ድርጅቶች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቅባቸዋል።

  1. አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈቸውን እቃወች በራሱ ትራንስፖርት መቅደላ አምባ ዪኒቨርሲቲ ግምጃ ቤት ማቅረብ አለበት።
  2. ተጫራቾች በሁኔታ ሊይ ያልተመሰረተ (Unconditional BID bond/ Bank Guarantee) ወይም Cpo ዋናውን የጨረታ ማስከበሪያ ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 8ተከታታይ ቀናት ዉስጥ አዲስ አበባ ከሚገኘ የመቅደላ አምባ ኒቨርስቲ ገስት ሃውስ ላምበረት ማዓድን ሚኒስተር ዝቅ ብሎ ባለዉ መቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ /ቤት ዉስጥ ማቅረብ አለባችሁ ወይም ጨረታው አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት መቅደላ አምባ የኒቨርሲታቲ ዋናዉ ግቢ አስተዳደር ህንፃ G-R-04 በአካል ማቅረብ የሚጠበቅባችሁ ሲሆን ይህን የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ስካን በማድረግ በEGP ሲስተም ላይ ከጨረታ ሰነዳችሁ ጋር ማያያዝ አለባችሁ።
  3. ዋጋ ስትሞሉ ዝርዝር መስፈርቱን እና መለኪያውን በጥንቃቄ በመመልከት ይሙሉ።
  4. ተጫራቾች በአነስተኛ እና ጥቃቅን የተደራጁ ማህበራት ከሆኑ ካደራጃቸው አካል የጨረታ ማስከበርያው የገንዘብ መጠን በመጥቀስ፤ ዋስትናውን የሚወስድ መሆኑን የሚገልጽ በአደራጃችሁ መስርያ ቤት የበላይ ኃላፊ ብቻ የተፈረመ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው።
  5. የጨረታ መክፍቻ ኪ-ኮዲ /OTP/ በሲስተሙ ላይ በሰኣቱ ሸር ያላደረገ ተጫራች ፤ በኋላ ለሚመጣው ችግር መስሪያ ቤታችን ሀላፊነቱን አይወስድም።
  6. ዩኒቨርሲቲው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

Address: 

  • Procuring Entity: Mekidelamba University
  • Country: Ethiopia
  • Town: TULUAWLIYA
  • Street: –
  • Room Number: G-04
  • Telephone: +251927361873
  • Email: Ephremkaisye12@gmail.com 
  • Po Box: 32
  • Fax: – 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *