የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን Desktop for Standard Use /Core i5, Desktop for Advanced tasks/ Core 17, Laptop Core i5, Laptop Core 17, Printer, Photocopy Machine, UPS, Color printer & Computer Mouse ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 07, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

../ብግጨ//01/11/2017

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን  Desktop for Standard Use /Core i5, Desktop for Advanced tasks/ Core 17, Laptop Core i5, Laptop Core 17, Printer, Photocopy Machine, UPS, Color printer & Computer Mouse ተዛማጅ እቃዎች ግዥ በጨረታ መለያ ቁጥር ፌ.ቤ.ኮ/ብግጨ/ዕቃ/01/11/2017 ተጫራቾችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

ለኮርፖሬሽኑ አገልግሎት  የሚያገለግል ኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች   ተጫራቾች የመወዳደሪያ ቴክኒካል የሰነዳቸውንና ዋጋቸውን በተለያዩ በታሸ ኤንቨሎፖች ማቅረብ አለባቸው።

ተ/ቁ

የዕቃ ዝርዝር

የጨረታ ማስከበሪያ

1

የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች

50,000.00

3. ጨረታው የሚከናወነው በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ሥነሥርዓትና ይኸንኑ አስመልክቶ ከኢትዮጵያ ፌዴራላዊ ዲሞክራሲዊ ሪፐብሊክ የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን መመሪያ መሠረት ሲሆን ከሚፈለገው የኮምፒውተር እና ተዛማጅ እቃዎች ግዥ ጋር የተዛመደ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸውና የግብር ከፋይ  ማስረጃ የሚያቀርቡ መሆን ይኖርበታል።

4. የተሟላ የጨረታ ሰነዶችን ማንኛውም ፍላጎት ያለው ተጫራች ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 15 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 500.00 /አምስት መቶ ብር/ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለሀር በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና ቤት ህንፃ 2 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 በኮርፖሬሽኑ ብዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት በአካል በመቅረብ መግዛት ይችላሉ።

5. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዶቻቸውን በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 201 ለዚሁ ታሽጎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ጨረታው በመጀመሪያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15ኛው ወይም መስከረም 14 ቀን 2018 . ቀን ከጠዋቱ 400 ሰዓት ድረስ እንዲያቀርቡ ሆኖ ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ በተመሰከረለት የባንክ ዋስትና ወይም .. በፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን ስም ከጨረታ ሰነዶቻቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡ ከጨረታው መከፈቻ ዕለትና ሰዓት ዘግይቶ የቀረበ የጨረታ ሰነድ ውድቅ ይደረጋል፤ ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት መስከረም 14 ቀን 2018 ዓም ከጠዋቱ 400 ሰዓት ተዘግቶ በዚሁ ቀን ከጠዋቱ 415 ሰዓት በኮርፖሬሽኑ ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬከተር 1 ፎቅ በሚገኘው የስብሰባ አዳራሽ ይከፈታል።

6. ኮርፖሬሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥር፡-011-85 53 617 ደውሱ መጠየቅ ይቻላል።

ዌብሳይት – Website WWW.agh.gov.et

የፖ../P.0.Box 299

የፌዴራል ቤቶች ኮርፖሬሽን


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *