Your cart is currently empty!
የሀዲያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ጀኔሬተር በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 07, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የሀዲያ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት በበጀት ዓመቱ ለስራ አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩ የዕቃ ዓይነትን በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
| ተ.ቁ | የዕቃ ዝርዝር | የዕቃ ዓይነት | መለኪያ | ብዛት | የአንድ ዋጋ ጨረታ ቫትን ጨምሮ | ምርመራ | |
| 01 
 | ጀኔሬተር 
 | 12kv 
 | ቁጥር 
 | 01 | ብር | ሣ | 
 | 
| 
 | 
 | ||||||
ሆኖም በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡_
1ኛ በመስኩ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላችሁ፣
2ኛ የግብር ከፋይነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ፣
3ኛ የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የምትችሉ፣
4ኛ በዘርፉ የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የምትችሉ፣
5ኛ. 2% በመቶ ግብር (Withholding tax) ለመንግስት የምትከፍሉ መሆን ይጠበቅባችኋል።
በተጨማሪም ተጫራቾች የዕቃዎቹን ዋጋ ከላይ በሰንጠረዡ ላይ የተመለከተውን መረጃ መሰረት በማድረግ በራሳችሁ ወይም በድርጅታችሁ ዋጋ መሙያ ላይ በቫትም ሆነ ያለ ቫት ለድርጅታችሁ በሚያመቻችሁ መልኩ በመሙላትና የድርጅታችሁንም ህጋዊ የመጫረቻ ሰነድ ኦሪጂናል እና ፎቶ ኮፒ አባሪ በማድረግና በኤንቨሎፕ በማሸግ ብሎም ማህተም በማሳረፍ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች ውስጥ ወደ ጽ/ቤቱ በመምጣት በጨረታው መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታው በ09/1/2018 ዓ.ም ልክ በ11፡00 ሰዓት ላይ የሚዘጋ ሲሆን በ10/01/2018 ዓ.ም ልክ ከረፋዱ 4:00 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል።
ማሳሰቢያ፦ ጽ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
የተጫራቾች አለመገኘት ጨረታውን ከመከፈት አያስተጓጉልም።
በዋጋ መሙያው ላይ ስርዝ ድልዝ ከታየ ተቀባይነት አይኖረውም።
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡– 0461780486/87/0926076640 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል
የሀዲያ ማህበረሰብ ቴሌቪዥን ጽ/ቤት