በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር ጽ/ቤት በስሩ ለሚገኙ ጽ/ቤቶች ለ2018 ዓ.ም በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Addis Lessan(Sep 06, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ////10/040///ቤት

የግዥው መለያ ቁጥር 01/2018 .

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 አስተዳደር /ቤት በስሩ ለሚገኙ /ቤቶች 2018 . በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች በሎት የተጠቀሱት እቃዎችን በግልጽ ጨረታ ህጋዊ አቅራቢዎችን አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።

በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ አቅራቢዎች መሳተፍ ይችላሉ።

የሎት ምድብ

የጨረታ ማስከበሪያ PO

ሎት.1. የጽ/መሳሪያ ግዥ

20000.00

ሎት.2. የጽዳት እቃዎች ግዥ

20000.00

ሎት.3. የደንብ ልብስ ግዥ

20000.00

ሎት.4. ደንብ ልብስ ስፌት

10000.00

ሎት.5. ኤሌክትሮኒክስ ጥገና

5000.00

ሎት.6. ፈርኒቸር ጥገና

5000.00

ሎት.7. ህትመት ስራ ግዥ

8000.00

ሎት.8. መስተንግዶ እቃ ግዥ

5000.00

ሎት.9. ሞንታርቦና ዲጀ ኪራይ

5000.00

ሎት.10. የዲኮር እቃ ኪራይ

5000.00

ሎት.11. የከተማ ግብርና ዘር ግዥ

3000.00

በዚሁም መሰረት፡

1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸው ተጫራቾች 2018 . የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቹህ የዘመኑን ግብር የከፈሉ በመንግስት ///ኤጀንሲ ድህረገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ ህጋዊ የቲን ናበር እና የቫት፤ ከሪላስ ያላቹህ ተመዝጋቢ የሆኑና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው።

2. ጥቃቅንና አነስተኛ ተጫራቾች ካደራጃቸው ባለስልጣን ደብዳቤ የሚያመጡት የጨረታ ሰነድ በነጻ መውሰድና 3% ቅናሽ የሚደረግላቸው እራሳቸው ላመረቱት እቃና ቫሊው አድ ላደረጉት እቃ ብቻ መሆኑን እናሳውቃለን።

3. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ/Cpo ብቻ ቢል ቦድ እና ቼክ አንቀበልም ከጨረታ ሰነዶች ጋር አያይዘው ማቅረብ አለባቸው።

4. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ልሳን ጋዜጣ ከወጣበት ዕለት እንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት ውስጥ የማይመለስ ብር 150.00/አንድ መቶ ሀምሳ ብር ብቻ/ በመክፈል በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 //ቤት ቢሮ 1 ፎቅ ቢሮ ቁጥር 104 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላል።

5. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት አንስቶ በተከታታይ 10 የስራ ቀናት በወረዳ 10 //ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።

6. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 10ኛው ቀን 1130 ሰዓት ጨረታው ያልቃል፡፡ አልቆ የሚታሸግ ሲሆን 11ኛው ቀን 230 ሰዓት ይከፈታል፡፡ በወረዳ 10 //ቤት የመንግስት ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ታሽጎ ይከፈታል።

7. ተጫራቾች የጨረታ ሳጥን ከመከፈቱ በፊት ለተወዳደሩበት ሎት የተሟላ የፍላጎት መግለጫ እና ሳንፕል ማዘጋጀትና ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ለእያንዳንዱ ዋጋ ከቫት ጋር ጠቅላላ ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል።

9. የዘገየ ጨረታና በጨረታ መክፈቻ ላይ ያልተነበበ ጨረታ ተቀባይነት የለውም።

10. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቻውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈጻሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል።

11. ለጨረታ ከቀረቡት እቃዎች ዝርዝር ውስጥ /ቤት እሰከ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ የመግዛት መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

12. መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ ማብራሪያና ጥያቄ ካለዎት፡

ልደታ /ከተማ ወረዳ 10 //ቤት በስልክ ቁጥር 0115 574 351 በመደወል ወይም /ልደታ / ጀርባ አዲስ አበባ ፎምና ፕላስቲክ ፋብሪካ አጠገብ ቢሮችን በአካል በመቅረብ መጠየቅ ይችላሉ።

በልደታ ክፍለ ከተማ ወረዳ 10 ፋይናንስ /ቤት