የለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት የተለያዩ እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 09, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ግል የግዥ  ጨረታ ማስታወቂያ

የግዥ ጨረታ ቁጥር ለም/001/2018

በአዲስ አበባ ከተማ አስ/ትምህርት ቢሮ በቦሌ /ከተማ ወረዳ 14 የለም 2 ደረጃ /ቤት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት

  • ሎት1 የደንብ ልብስና የስፖርት ትጥቅ
  • ሎት2 የደንብ ልብስ ስፌት፣
  • ሎት3 አላቂ የህትመት ስራዎች፣
  • ሎት4 አላቂ የህክምና ዕቃዎች
  • ሎት5 አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና አጋዥ መጽሐፍት፣
  • ሎት6 አላቂ የጽዳት ዕቃዎች
  • ሎት7 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች፣
  • ሎት 8 የቤተ ሙከራ ኬሚካሎችና ዕቃዎች
  • ሎት9 የኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪ እድሳትና ጥገና፣
  • ሎት 10 የኤሌክትሪክ ፣የቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች፣ የበር፣ የቧንቧ ውሀ መስመር ዝርጋታ እድሳትና ጥገና
  • ሎት 11 የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች
  • ሎት 12 ተገጣጣሚ የፈርኒቸር ዕቃዎች፣
  • ሎት 13 ውሀ፣ ቆሎ፣ ኩኪስ
  • ሎት 14. የመኪና አጠቃላይ ጥገና እና የመኪና ትራንስፖርት ኪራይ
  • ሎት 15. የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ የማስነሳት አገልግሎት በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሰራት ይፈልጋል።

በዚህ መሰረት ጨረታውን ለመሳተፍ የሚፈልጉ ሕጋዊ ተጫራቾች የሚከተሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ መሆን አለባቸው፡፡

1.ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩበት ህጋዊ ፈቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር ለመክፈላቸው ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት / በአቅራቢነት የተመዘገቡና ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ፣

3. የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያለው፣

4. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ

5. ተጫራቾች ከዚህ በታች የተጠቀሰውን የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ ማቅረብ አለባቸው፡

ሎት ቁጥር

የሎት ዝርዝር

የተጠየቀው የጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮ ብር

ሎት 1

የደንብ ልብስ እና የስፖርት ትጥቅ

25000 (ሀያ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 2

የደንብ ልብስ ስፌት

5000 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 3

አላቂ የህትመት ስራዎች

5000 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 4

አላቂ የህከምና ዕቃዎች

4500 (አራት ሺህ አምስት መቶ ብር)

ሎት 5

አላቂ የትምህርት ዕቃዎች እና አጋዥ መጽሐፍት

20000 (ሀያ ሺህ ብር)

ሎት 6

አላቂ የጽዳት ዕቃዎች

17000 (አስራ ሰባት ሺህ ብር)

ሎት 7

ልዩ ልዩ መሳሪያዎች

10000(አስር ሽህ ብር)

ሎት 8

የቤተ ሙከራ ኬሚካሎችና ዕቃዎች

5000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 9

የኤሌክትሮኒክስ ማሽነሪ እድሳትና ጥገና

5000.00 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 10

ኤሌክትሪክ ፣የቁሳቁስና ተገጣጣሚዎች፣ የበር፣ የቧንቧ ውሀ መስመር ዝርጋታ እድሳትና ጥገና

4000 (አራት ሺህ ብር)

ሎት 11

የኤሌክትሮኒክስ ቋሚ ዕቃዎች

45000 (አርባ አምስት ሺህ ብር)

ሎት 12

ተገጣጣሚ የፈርኒቸር እቃዎች

20000 (ሀያ ሽህ ብር)

ሎት 13

ውሀ፣ ቆሎ፣ ኩኪስ

5000 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 14

የመኪና ትራንስፖርት ኪራይ እና የመኪና አጠቃላይ ጥገና ስራ

5000 (አምስት ሺህ ብር)

ሎት 15

የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ የማስነሳት አገልግሎት ስራ

5000 (አምስት ሺህ ብር)

6. የጨረታ ሰነዱን ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ በየሎቱ የማይመለስ ብር 50.00 (ሀምሳ ብር) በመክፈል የተዘጋጀውን ሰነድ ከፋይናንስ ቢሮ እየቀረቡ መግዛት ይችላሉ፡፡

7. ተጫራቾች በጥቃቅን የተደራጁ ከሆነ በራሳቸው ምርት ብቻ ካደራጃቸው /ቤት የጨረታ ማስረከቢያ ዋስትና ደብዳቤ በማፃፍ መወዳደር ይችላሉ፡፡ የራሳቸው ምርት ካልሆነና ገዝተው ለሚያቀርቡት ዕቃ የጨረታ ሰነድ መግዣና የጨረታ ማስረከቢያ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡

8. ተጫራቾች ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ፋይናንስ ቢሮ በመምጣት ዋጋው የተሞላበትን የጨረታ ሰነዱን ዋናውንና ፎቶ ኮፒ ለየብቻው በማሸግ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡

9. ጨረታው በአስረኛው ቀን 1000 ሰዓት ታሽጎ በአስራ አንደኛው ቀን 400 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ የጨረታው መዝጊያና መክፈቻ የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡

10. ተጫራቾች ያሸነፉበትን ዋና የውል ማስከበሪያ 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

11. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሚወዳደሩበት ናሙና ለሚቀርብባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው ናሙና የማይቀርብባቸው ቋሚ ዕቃዎች መስሪያ ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሰረት ማቅረብ አለባቸው፡፡

12. የጨረታ አሸናፊ ድርጅት ያሸነፉበትን ዕቃ በራሳቸው ትራንስፖርት /ቤቱ ድረስ ማቅረብ አለባቸው፡፡

13. /ቤቱ ለጨረታ ከቀረበው ዕቃ እስከ 20% የመቀነስም ሆነ የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

14. የኤሌክትሮኒክስ ጥገና፣ የውሃ ቧንቧ ጥገና፣ የበርና መስኮት ጥገና፣ የጄኔሬተር ጥገና፣ የመኪና ትራንስፖርት ኪራይ እና የመኪና አጠቃላይ ጥገና ስራ፣ የመጸዳጃ ቤት ፍሳሽ የማስነሳት አገልግሎት ስራ አሸናፊው ለአንድ ዓመት ውል ይዞ መስራት ይጠበቅበታል፡፡

15. የመምህራን የደንብ ልብስ ለማሰፋት /ቤቱ ድረስ ለስፌት የሚያገለግሉ ዕቃዎችን አምጥተው መስፋት ይጠበቅባቸዋል፡፡

16. የጨረታ ሰነዱን በትክክል በማንበብና በመሙላት ማህተምና ፊርማ በእያንዳንዱ ገፅ ላይ በማድረግ ዋጋ መሙያ ሎቱን ብቻ ቀዶ በማውጣት መሙላት ከጨረታው ውድቅ ያደርጋል ስለዚህ የጨረታ ሰነዱ ሁሉም በስርዓት በመሞላት ገቢ መሆን አለበት፡፡

17. ዋጋው ከነቫቱ መሞላት ይኖርበታል፡፡

18. /ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡ከኢምፔሪያል ሆቴል ወደ ገርጂ በሚወስደው መንገድ ከኮሪያ ሆስፒታል ጎን

ስ/ቁ 011 639 4668/ 011 629 5040

///አስ//ቢሮ የቦሌ /ከተማ ት/ት/ጽ/ቤት ለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት