Your cart is currently empty!
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል
Addis Zemen(Sep 19, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር፡– EEP/EC/FP/NCB/03/2018
በኢትዮጵያ ኤሌከትሪክ ኃይል የኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዩኒት ፋይናንስ እና ግዥ መምሪያ የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ ለመፈፀም ፈልጎ በዘርፉ የተሰማሩ ድርጅቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዘት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩና የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ የግብር ከፋይነት ምዝገባ ሰርተፊኬት፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ መሆን አለባቸው፡፡ ተጫራቾች ማስታወቂያው በጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ቀንና ሰዓት ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የመ/ቤቱ ፋይናንስ ክፍል 2ኛ ፎቅ የማይመለስ ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ / ብር በመክፈል ኢንጂነሪንግ እና ኮንስትራክሽን ቢዝነስ ዘርፍ ግዥ ክፍል በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች ከዚህ በታች የተመለከቱትን ዕቃዎች የቴከኒክና የፋይናንሽያል ሰነዳቸውን የጨረታ ቁጥር EEP/EC/FP/NCB/03/2018 በግልጽ ከዚህ በተች በተቀመጠው መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
| ተ.ቁ | የጨረታ ቁጥር | የግዥው አይነት | የጨረታው ማስከበሪያ ቀንና ሰዓት | የጨረታ መዝጊያ ቀንና ሰዓት | የጨረታው መክፈቻ ቀን | 
| 1 | EEP/EC/FP/NCB/03/2018 | የተለያዩ የማሽነሪ መለዋወጫ ዕቃዎች ግዥ | 50,000.00 /ሃምሳ ሺህ ብር/ | መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት 
 | መስከረም 19 ቀን 2018 ዓ.ም ከቀኑ 8፡15 ሰዓት 
 | 
ገዥው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ ኮተቤ ብረታ ብረት ፊት ለፊት በሚገኘው የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ግቢ ውስጥ ኢንጅነሪንግ እና ኮንስትራክሽነ ቢዝነስ ዘርፍ ግዥ ቢሮ በአካል በመገኘት መጠየቅ እና በተጨማሪ በስልክ ቁጥር +251 11 6732198 መደወል ይችላሉ፡፡
የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል