በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን ክ/ከተማ ገ/ጽ/ቤት ለ2ኛ (ለሁለተኛ) ጊዜ በ2018 የበጀት አመት ለገላን ክ/ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ-3 አውቶሞቢልና ኮድ-3 ፒካፕ(pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ይፈልጋል


Addis Zemen(Sep 21, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

2(ሁለተኛ) ጊዜ የወጣ የጨረታ ማስታወቂያ

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን /ከተማ //ቤት 2 (ለሁለተኛ) ጊዜ 2018 የበጀት አመት ለገላን /ከተማ አገልግሎት የሚውሉ ኮድ-3 አውቶሞቢልና ኮድ-3 ፒካፕ(pik-up) መኪና በጨረታ አወዳድሮ መከራየት ስለሚፈልግ ከዚህ በታች የተገለጸውን መመሪያ/መረጃዎች በማቅረብ/ ተጫራቾች በጨረታው እንዲሳተፍ ይጋብዛል፡፡

1-በዘረፉ ህጋዊ የታደሰ ፍቃድ ያላቸው እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ ፡፡

2-አቅራቢዎች ዝርዝር ተርታ የተመዘገቡና የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ ምስክር ወረቀት ያላቸው፣

3-ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር/Tin/ተመዝጋቢ የሆነ።

4-የዘመኑ ግብር የከፈሉበትን ክሊራንስ ማቅረብ ይኖርባችኋል።

5-ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ( 15) ተከታታይ የስራ ቀናት እና በስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ ሰነድ የማይመለስ ብር 2000.00 (ሁለት ) ብር በገላን /ከተማ ገቢዎች ባለስልጣ /ቤት በመከፈል ሰነዱን ከገላን /ከተማ //ቤት መውሰድ ይችላሉ ፡፡

6-ተጫራቾች የሚያቀርቡበትን የዋጋ ማቅረቢያ ዝርዝር (ሰነድ) ዋና እና ኮፒ ለየብቻ በታሸገ ኤንቨሎፕ/ በፖስታ/ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት (15) ተከታታይ የስራ ቀናት ድረስ በገላን /ከተማ //ቤት ባዘጋጀነው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይቻላል፡፡

7-ጨረታው 16ኛው ቀን 400 ሰዓት የጨረታ ሳጥን ታሽጎ (ተዘግቶ ልክ በዚሁ ከቀኑ 430) ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በገላን /ከተማ //ቤት ውስጥ ይከፈታል፡፡ ዕለቱ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል። ነገር ግን ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው የማይገኙ ከሆነ ጨረታውን ከመክፈት አያግደውም።

8-ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር 30,000 (ሰላሳ ብር) በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ /CPO/ ብቻ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማስያዝ ይኖርባችዋል፡፡

9-ተጫራቾች ጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቻው በኋላ የውል ማስከበሪያ ከጠቅላላ ዋጋ 10% በማስያዝ ውል መዋዋል ይጠበቅባቸዋል፡፡

10-ተጫራቾች የጨረታውን አሸናፊነቱ ከተገለፀላቸው በኋላ ውል ካልፈፀሙና የውል ማስከበሪያ ካላስያዙ የጨረታ ማስከበሪያ ለመንግስት ገቢ ይሆናል፡፡

11-ማንኛውም ተጫራች በጨረታ ሰነድ ውስጥ በተገለፀው መሰረት የተጫረቱበት ዕቃ ናሙና /Sample/ ከጨረታ ሰነድ ጋር ማቅረብ ይኖርበታል ፡፡

12-ማንኛውም ተጫራች ጨረታው ከተከፈተ በኋላ በጨረታው ሰነድ ላይ የተገለጹትን ማንኛውንም ሁኔታዎች መለወጥ ወይም ማሻሻል ወይም ጨረታውን ትቻለው ማለት አይችልም፡፡

13-የመወዳደሪያ በጨረታ ሰነዱ በተዘረዘረው መሠረት ተሞልቶ መቅረብ ይኖርበታል፡፡

14-/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

15-ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 445 0182 በመደወል እና በአካል ተገኝቶ መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡

አድራሻ፡በሸገር ከተማ አስተዳደር የገላን /ከተማ //ቤት

ገላን

የኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በሸገር ከተማ የገላን /ከተማ //ቤት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *