የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የሰዉ ሐይል፤ የአክሲዮን ማስተዳደር እና የንብረት አስተዳደር ሦፍትዌር መተግበሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል


Reporter(Sep 24, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የጨረታ ማስታወቂያ

የምስራች ማይክሮ ፋይናንስ . የሰዉ ሐይል የአክሲዮን ማስተዳደር እና የንብረት አስተዳደር ሦፍትዌር መተግበሪያ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

በመሆኑም በጨረታዉ ለመሳተፍ የሚፈልግ ግለሰብም ሆነ ድርጅት፡

1. ለስራዉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፈቃድ እና የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ያላቸው እና ሌሎች ህጋዊ ሰነዶችን በማሟላት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::

2. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 ቀናት ዉስጥ ዘወትር በስራ ሰአት የማጣቀሻ ሰነዶችን (TOR) ዋና /ቤት በግንባር በመቅረብ በመዉሰድ የቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፖዛል (Technical and Financial Proposal) እንድታቀርቡ::

ተቋሙ የተሸለ መንገድ ካገኘ በጨረታዉ የማይገደድ መሆኑን እንገልጻለን::

አድራሻ፡ መካኒሳ አሚጎ ካፌ ታከሲ ተራ መካነ ኢየሱስ ህንጻ 3 ፎቅ

ለበ መረጃ ስልክ ቁጥር 0953 932 558 / 0912 672 108


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *