Ministry of Defense Invites Eligible Bidders for the Procurement of Generator Spare Parts


Government(Sep 26, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/tendering/2e701ebd-06a4-447f-b1e5-111e60c11bb5/open 

Invitation to Bid 

Lot 10 Procurement of Generator Spare Parts (ኮንስ/ሜንቴናስ መምሪያ – ጃንሜዳ) (DEMD)

Procurement Reference No: MOD-NCB-G-0204-2018-BID-Open
Procurement Category: Goods

Market Type: National
Procurement Method: Open
Procurement Classification Code: 

Lot Information 

  • Object of Procurement: Lot 10 Procurement of Generator Spare Parts (ኮንስ/ሜንቴናስ መምሪያ – ጃንሜዳ) (DEMD)
  • Description: Lot 10 Procurement of Generator Spare Parts (ኮንስ/ሜንቴናስ መምሪያ – ጃንሜዳ) (DEMD)
  • Lot Number: 1
  • Clarification Request Deadline: Oct 1, 2025, 5:00:00 PM
  • Pre-Bid Conference Schedule: Not Applicable
  • Site Visit Schedule: Not Applicable
  • Bid Submission Deadline: Oct 6, 2025, 10:00:00 AM
  • Bid Opening Schedule: Oct 6, 2025, 10:30:00 AM

Eligibility Requirements
Participation Fee: 500
Eligibility Documents: 

Legal Qualification 

Factor

Criteria

የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት

የኤክሳይዝ ታክስ የሚከፈልባቸው ምርቶች ሲሆኑ የኤክሳይዝ ታክስ ምዝገባ እና ታክሱ የተከፈለበት ሰርተፍኬት ከታክስ ባለስልጣን ማቅረብ ሲችል 

ታክስ የተከፈለበት ሰርቲፊኬት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 () (iii) መሠረት በሚመለከተው አካል የተሰጠ የወቅቱን ግብር የተወጣ ስለመሆኑ የሚያሳይ ታክስ የከፈለበትን ሰርቲፊኬት ከታክስ ባለሥልጣን ማቅረብ ሲችል፣

የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት

በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 4.6 () (ii) መሠረት የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የሚጠየቅበት ተጫራች ሆኖ ሲገኝ በታክስ ባለሥልጣን የተሰጠ የተጨማሪ ዕሴት ታክስ የምዝገባ ሰርቲፊኬት ማቅረብ ሲችል

የጥቅም ግጭት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.3 መሠረት ተጫራቹ የጥቅም ግጭት የሌለበት መሆኑ ሲታወቅ፣

ዜግነት

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.2 መሠረት ተጫራቹ ዜግነት ካለው 

የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበር የመረጃ ቅፅ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.1 መሠረት ጨረታው የቀረበው በጥምረት ወይም በሽርክና ወይም በእሽሙር ማህበር ከሆነና ተጫራቹ የጥምረት ወይም የሽርክና ወይም የእሽሙር ማህበሩን የመረጃ ቅፅ፣ ማህበሩ የተቋቋመበትን ስምምነት ወይም ደብዳቤ ማቅረብ ከቻለ፣

የንግድ ፈቃድ

በተጫራቾች መመሪያ ንዑስ አንቀጽ 4.6 () (i) መሠረት ተጫራቹ ከሥራው ጋር አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ ማቅረብ ሲችል  

Technical Qualification

Factor

Criteria

የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ

ተጫራቹ በክፍል 6 በተመለከተው መሠረት ቀን ያለበት የማስረከቢያና ማጠናቀቂያ ጊዜ መግለጫ።

ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ

በአንቀጽ 5.6 መሠረት እንደአስፈላጊነቱ ተጫራቹ ከአምራቹ የተሰጠ የአቅራቢነት የውክልና ደብዳቤ ሲቀርብ

የዕቃው ሥሪት ሀገር መነሻ

ተጫራቹ የጨረታ ማስረከቢያ ቅፅ በሚፈቅደው መሠረት የዕቃዎቹንና ተያያዥ አገልግሎቶቹን መነሻ ሀገር ከየት እንደሆነ መግለፅ አለበት።

ዋስትና

በአጠቃላይ የውል ሁኔታዎች አንቀጽ 23 መሠረት ድርጅቱ ዋስትና ሲቀርብ

የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ

በተጫራቾች መመሪያ አንቀጽ 17 መሠረት ተጫራቹ የቴክኒክ መግለጫ ፅሑፍ ካቀረበ፣

ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ

ተጫራቹ የጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ በሚጠይቀው መሠረት ከዚህ በፊት በአጥጋቢ ሁኔታ ያከናወናቸው ዋና ዋና የውል ስምምነቶች አፈጻጸም መረጃ በቁጥርና በጊዜ ለይቶ በተጫራቾች አግባብነት ማረጋገጫ ቅፅ ማቅረብ አለበት፣

የአቅርቦት ውል ስምምነቶች የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት

ተጫራቹ በጨረታ ዝርዝር መረጃ ሠንጠረዥ ንዑስ አንቀጽ 16.3 መሠረት ከዚህ በፊት ከሰራላቸው አካላት የአቅርቦት ውል ስምምነቶችን በአጥጋቢ ሁኔታ ማከናወኑን የሚያረጋግጥ ማስረጃ በጊዜና በበጀት ለይቶ ማቅረብ አለበት

Bid Security Amount: 76,000 ETB

Bid Security Form For MSE: Bank Guarantee,

Bid Security From for Foreign Bidders: Bank Guarantee,

Bid Security Form For Local Bidders: Bank Guarantee,

Notice: 

  • Terms and Conditions: 

Requirement for bidders

  1. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸው ሁሉም እቃዎች በሰነዱ ውስጥ የተገለጹትን መስፈርቶች ማሟላት አለባቸው።
  2. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ (CPO) ብቻ ማቅረብ የሚኖርባቸው ሲሆን፤ ኦሪጅናል ሲፒኦውን (CPO) ጨረታው ከመከፈቱ በፊት በመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግዢ ክፍል በአካል ማምጣት አለባቸው።
  3. ተጫራቾች ለጨረታ ሰነድ ግዢ የከፈሉበትን ደረሰኝ ከሲፒኦ (CPO) ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
  4. ማንኛውም ተጫራች አሸናፊ ሆኖ ሲቀርብ የእቃዎቹን ሳምፕል ለፍላጎት አቅራቢው ክፍል በማቅረብ ተቀባይነት ሲያገኝ ገቢ የሚያደርግ ይሆናል።
  5. ማንኛውም ተወዳዳሪ የሚወዳደርበት ዕቃ በስቶኩ የሚገኝና ውል በገባ በ20 ቀን ውስጥ ለማቅረብ ግዴታ የሚገባ መሆን አለበት።
  6. የመክፈቻ ኮድ (OTP pass key) ያላያያዘ ተጫራች ከጨረታ ውጪ ይደረጋል ስልክ አይደወልም።
  7. የዕቃ ማስረከቢያ ቦታ ጃንሜዳ የኮንስትራክሽን ሜንቴናንስ ስቶር ነው።
  8. መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።
  9. ለተጨማሪ መረጃ፡- በሀገር መከላከያ ሚኒስቴር የመሃንዲስ ዋና መምሪያ ጃንሜዳ ከሚኒሊክ ሆስፒታል ወደ ቃኘው አደባባይ በሚወስደው መንገድ ከጥምቀተ ባህሩ ፊት ለፊት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ግቢ ውስጥ ስልክ ቁጥር፡- 0111260132

Address: 

  • Procuring Entity: Ministry of Defense Engineering Main Department , Ministry of Defense
  • Country: Ethiopia
  • Town: Addis Ababa
  • Street: Janmeda
  • Room Number: 16
  • Telephone: +251111230132
  • Email: mulaturoro2015@gmail.com 
  • Po Box:
  • Fax: – 

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *