የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ New Guarded Bridge Construction and Heavy Duty Dump Truck በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 14, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር WESSF/LP /012/2025

የወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ምድብ Lot 1

Description

1

New Gurded Bridge Construction

2

16-18M3 Heavy Duty Dump Truck

1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ተጫራቾች በጨረታው ለመሳተፍ ለእያንዳንዱ ምድብ ለየብቻ የማይመለስ 300 /ሦስት መቶ ብር ብቻ/ በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ አካውንት ቁጥር 1000473232708 በጨረታ ተሳታፊው ድርጅት ስም ገቢ በማድረግ ከላይ በተጠቀሱት ግዥዎች የተዘጋጀውን የጨረታ ሠነድ ከዚህ በታች በተገለፀው አድራሻ በመግዛት በጨረታው መወዳደር ይችላሉ፡፡

ሜክሲኮ ፊሊፕስ ሕንፃ 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 201 አዲስ አበባ
ተጨማሪ መረጃ 0115585229/0984550101/0968482445

2. ተጫራቾች ከሚያቀርቡት ሠነድ ጋር ለጨረታ ማስረከቢያ የሚውል ለሚያቀርቡት የጠቅላላውን 2% (ሁለት ፐርሰንት) የገንዘብ መጠን በሲፒኦ ወይም በባንክ በተረጋገጠ ዋስትና በማድረግ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡

3. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሠነድ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል በየምድቡ ለየብቻ በማሸግ ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 15 ተከታታይ ቀናት 6፡00 ሰዓት ከመሆኑ በፊት ከላይ በተጠቀሰው አድራሻ ለዚሁ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ ፡፡

4. ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 7፡30 ሰዓት ላይ በተጠቀሰው አድራሻ ቢሮ ቁጥር 201 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ ነገር ግን ቀኑ የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን የሚሆን ሲሆን ትክከለኛ የሥራ ቀን በጨረታ ሠነዱ ውስጥ ይጠቀሳል፡፡

5. ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ ጨረታውን ሙሉ ለሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ወንጂ ሸዋ ስኳር ፋብሪካ


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *