Your cart is currently empty!
በአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽህፈት ቤት ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 27 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የትኖራ ቀበሌ የቅድመ መደበኛ አፀደ ህፃናት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ/ም የወጣ በመሆኑ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ/ም የወጣው በስህተት መሆኑን ይገልጻል
Addis Zemen(Oct 14, 2025)
ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below.
ማረሚያ
ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ/ም ገፅ 27 ላይ በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ በምስ/ጎጃም ዞን የደጀን ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ለደጀን ወረዳ ትምህርት ጽ/ቤት በአልማ በጀት የትኖራ ቀበሌ የቅድመ መደበኛ አፀደ ህፃናት የመማሪያ ክፍል ግንባታ ግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ መስከረም 12 ቀን 2018 ዓ/ም የወጣ በመሆኑ ጥቅምት 1 ቀን 2018 ዓ/ም የወጣው በስህተት መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ
https://tender.2merkato.com/tenders/68ea22960a538aaafb000001