ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ. የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::

ተቁ

የተበዳሪው ስም

 

የዋሱ ስም

 

ብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍ

የሚሸጠው ንብረት

 

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

 

ካርታ እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

 

የጨረታ ሽያጭ ቀን

ሰዓት

 

1

አቶ መኮንን ታጠቅ

 

/ ፀሀይ አያሌው

 

ጣፎ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ሸገር /ከተማ ለገጣፎ ለገዳዲ ከተማ ቀበሌ 01

 

ቤት

 

ካርታ ቁጥር L/X/L/D/18954/014 የቦታው ስፋት በካሬ 337

 

268,000 (ሁለት መቶ ስልሳ ስምንት ሺህ ብር)

ህዳር 10 /2018

 

4:00

 

2

/ ብርሃኔ ግዛቸው

 

አቶ ተፈሪ ነጋሽ

 

ጣፎ ቅርንጫፍ

 

ቤት

 

ሸገር /ከተማ ጣፎ ቅርንጫፍ ወረዳ ዳንበል

 

ቤት

 

ካርታ ቁጥር 0R00004104905010 የቦታው ስፋት በካሬ 140.96

 

386,000 (ሶስት መቶ ሰማኒያ ስድስት ሺህ )

 

ህዳር 10 /2018

 

4:00

 

1.ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::

2.አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::

3.በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::

3.ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ጣፎ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉት የስራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡

4.በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል

5.ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ
በስልክ ቁጥሮች፡- 0920 671 308/0913 032 198 መደወል ይችላሉ::
ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ.


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *