ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አክሲዮን ማኅበር የወሰዱትን ብድር ባለመከፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል።

.

የተበዳሪው ስም

የዋሱ ስም 

ብድር የወደሱበት ቅርንጫፍ

ሚሸጠው ንብረት

ንብረቱ የሚገኝበት አድራሻ

የንብረቱ ዓይነት

ካርታ ቁጥር እና የቦታ ስፋት

የጨረታው መነሻ ዋጋ

የጨረታ ሽያጭ ቀን 

ሰዓት

 

1

አቶ ተስፋዬ ግዘው

አቶ ተስፋዬ ግዘው

ኩዩ ቅርንጫፍ ቤት

ቤት

ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ቱሉ ሚልኪ ከተማ ቀበሌ 01

ቤት

ካርታ  ቁጥር  WLMTM/948/14 የቦታ ስፋት በካሬ 394.20

98,600 (ዘጠና  ስምንት ሺህ ስድስት መቶ ብር)

ኅዳር 10/2018 .

4:00 ሰዓት

 

2

አቶ ቶልቻ  ጋሪ

አቶ ቶልቻ  ጋሪ

ኩዩ ቅርንጫፍ ቤት

ቤት

ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ቱሉ ሚልኪ ከተማ ቀበሌ 01

ቤት

ካርታ  ቁጥር  WMLMTM/86/2007 የቦታ ስፋት በካሬ 364

270,400 (ሁለት  መቶ ሰባ ሺህ አራት  መቶ ብር)

ኅዳር 10/2018 .

4:00 ሰዓት

 

3

አቶ አስመራ ደበል

አቶ አስመራ ደበል

ኩዩ ቅርንጫፍ ቤት

ቤት

ኦሮሚያ ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ ቀበሌ 02

ቤት

ካርታ  ቁጥር  G/G/204/2013 የቦታ ስፋት በካሬ 500

174,500 (አንድ መቶ ሰባ አራት ሺህ አምስት መቶ ብር)

ኅዳር 10/2018 .

4:00 ሰዓት

 

 

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ ¼ ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ከፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል።
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ 15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም።
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ኩዩ ቅርንጫፍ አማካኝነት /ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል።
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል።
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡– 0920058018/0913032198 መደወል ይችላሉ።

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ተቋም አክሲዮን ማኅበር


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *