የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳደር ፋይናንስ ጽህፈት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ማሽነሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ ያወጣ ሲሆን ሆኖም ተራ.ቁ 2 ላይ GRADER A 20 ሰዓት የሚለው በGRADER A 200 በሚል የተስተካከለ መሆኑን ይገልጻል


Addis Zemen(Oct 15, 2025)

ከስር የተቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ። Please read the detailed instructions below. 

ማረሚያ

መስከረም 30 ቀን 2018 ዓ/ም በወጣው አዲስ ዘመን ጋዜጣ ገፅ 41 ላይ በኦሮሚያ ክልላዊ መንግስት በምዕ/ሐረርጌ ዞን የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት የውስጥ ለውስጥ መንገድ ለማሰራት ማሽነሪ ኪራይ ጨረታ ማስታወቂያ የወጣ ሲሆን ሆኖም ተራ.ቁ 2 ላይ GRADER A 20 ሰዓት የሚለው በGRADER A 200 በሚል የተስተካከለ መሆኑን እንገልፃለን።

የመቻራ ሚጨታ ከተማ መስተዳደር ፋይናንስ ጽ/ቤት

ከዚህ በፊት የወጣውን ጨረታ ለመመልከት እባክዎን ከዚህ በታች ያለውን ማስፈንጠሪያ ይጫኑ

https://tender.2merkato.com/tenders/68e8c2a70a538ad872000001 


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *