ወሎ ዩኒቨርሲቲ የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ መፈፀም ይፈልጋል


Government(Oct 15, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

Please click on this Link In order to Bid on the Electronic Government Procurement website

https://production.egp.gov.et/egp/bids/publishedToday/purchasing/42ee718c-5e34-48d2-8415-4f3c911b222d/open 

Invitation for Bid
በድጋሜ የወጣ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ 2018 ዓ.ም

Lot Information

  • Procurement Reference Number: WU-NCB-G-0027-2018-PUR
  • Object of Procurement: በድጋሜ የወጣ ለእንስሳት ሳይንስ ት/ክፍል አገልግሎት የሚውል የማዳበሪያ ከረጢት ግዥ 2018 ዓ.ም
  • Description: የማዳበሪያ ከረጢት
  • Award Type: Item based
  • Procurement Type: Shopping
  • Procurement Method: Open
  • Market Type: National
  • Procuring Entity: Wollo University
  • Clarification Request Deadline: Oct 16, 2025, 9:00:00 AM
  • Bid Submission Deadline: Oct 16, 2025, 3:06:46 PM
  • Terms and Conditions:
  1. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን እቃ በራሳቸው ትራንስፖርት ወጭ አጓጉዘው ወሎ ዩኒቨርሲቲ ደሴ ካምፓስ ድረስ ማቅረብ አለባቸው።
  2. ተቋሙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው።
  3. ተጫራቾች ያሸነፉትን እቃ ሊያስገቡ የሚችሉት በሚመለከተው አካል ጥራቱ ሲረጋገጥ ብቻ ነው።
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡት እቃ በተፈለገው ጥራትና ደረጃ እንዲሁም በእቃው ዝርዝር መግለጫ መሰረት ነው።

Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *