Your cart is currently empty!
ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ የተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች፣ የተሸከሪካሪ (ሞተር) ግዥ እና ጀነሬተር ከኤትኤስ ጋር (Generator with ATS) ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 16, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
የመ/ቤቱ ሥም ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ (ደምሚኔ)
የጨረታ አይነት ብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የጨረታ ቁጥር 002/2018፤ 003/2018፤004/2018
ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ በ2018 በጀት ዓመት ለቴሌቪዥን እና ለራዲዮ ጣቢያ አገልግሎት የሚውል
- የተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች፤
- የተሽከሪካሪ (ሞተር ግዥ
በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ ተጫራቾችን በመጋበዝ አወዳድሮ እንደሚከተለው በሎት በመከፋፈል እስከ በጀት ዓመቱ ማብቂያ ማለትም እስከ ሰኔ 30/2018 ዓ/ም ድረስ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
|
ተ/ቁ |
ሎት |
|
|
1 |
ሎት 1 |
የ ተለያዩ ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎች ግዥ 002/2018 |
|
2 |
ሎት 2 |
የተሸከሪካሪ ( ሞተር) ግዥ 003/2008 |
|
3 |
ሎት 3 |
ጀነሬተር ከኤትኤስ ጋር (Generator with ATS) 004/2018 |
በዚሁ መሠረት በጨረታው ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች፡–
- በዘርፉ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ፤ የንግድ ምዝገባ አቅራቢነት ሰርተፍኬት፤ የቲን (Tin) እና የቫት ተመዝጋቢነት ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- በፌዴራል ግዥ አስተዳደር ባለሥልጣን በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው:
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ ዘውትር በሥራ ሰዓት ለተከታታይ 15 ቀናት በደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 የጨረታ ሰነዱን መውሰድ አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (Cpo) ወይንም ጥሬ ገንዘብ ወይንም ሕጋዊ የባንክ ቼክ ለሎት 1 ለተለያዩ ኤሌትሮኒክስ ዕቃዎች 150,000 ብር (አንድ መቶ ሃምሳ ሺ)፤ ሎት 2 ለተሽከሪካሪ ሞተር ግዥ 12,000 (አስራ ሁለት ሺ) ብር፣ ሎት 3 ለጄነሬተር ግዥ 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ስም በማሠራት ከጨረታ ሰነድ ጋር በማዘጋጀት አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የዕቃ ዝርዝር ዋጋ በየሎቱ በመከፋፈል እና የሎት ቁጥሩን ሠነዱ ላይ በመጻፍ የአንዱ ዋጋ ከቫት በፊትና ከቫት በኋላ በማለት ምንም ዓይነት ስርዝ ድልዝ ሳይኖር በሰም (በሙ) በታሸገ ኢንቬሎፕ ፋይናንሻል እና ቴክኒካል የጨረታ ዶከመንት ተገቢውን ፊርማ እና ማኅተም በማሳረፍ ለየብቻ አርጅናልና ኮፒ በታሸጉ ፖስታዎች በማዘጋጀት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 15 ተከታታይ የሥራ ቀናት በደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ግዥ ፋይናንስ ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 2ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 5 ለዚሁ ሥራ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች መ/ቤቱ ባቀረበው ስፔስፊኬሽን መሠረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን በቀረበው ሎት መሠረት ፖስታ ላይ መግለጽ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን ያሸነፈ ድርጅት እስከ መሥሪያ ቤቱ ድረስ በራሱ ትራንስፖርት ዕቃዎችን ማቅረብ ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ16ኛው ቀን ከጧቱ 4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዚያ ዕለት ከጧቱ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
- ከተራ ቁጥር 1 ጀምሮ የተዘረዘሩትን የጨረታ መስፈርቶችን ያሟሉ ተጫራቾች ብቻ ወደ ፋይናንሻል ውድድር ይቀርባሉ፡፡
- አሸናፊው ማሸነፉን ሲረጋገጥ ያሸነፈበትን የጠቅላላ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ / performance bond/ ማስያዝ አለበት፡፡
- አሸናፊው ማሸነፉ ከተገለጸበት ጀምሮ 7(ሰባት የሥራ ቀናት ውስጥ ውል መግባት አለበት፡፡
- የጨረታ መዝጊያና መክፈቻ ቀን የሥራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል፡፡ በመክፈቻው ዕለት የተጫራቾች
- ወይም ሕጋዊ ወኪሎች ያለመገኘት የጨረታ መክፈት ሂደትን አያስተጓጕልም፡፡
- መሥሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡ 0914274390/0917231573 ይደውሉ፡፡
ደቡብ ምዕራብ ሚዲያ ኔትወርክ ግዥ፤ ፋይናስና ንብረት
አስተዳደር ዳይሬክቶሬት
ታርጫ
cttx Computer and Accessories cttx, cttx Electrical, cttx Energy, cttx Equipment and Accessories cttx, cttx Generators cttx, cttx IT and Telecom cttx, cttx Office Machines and Accessories cttx, cttx Office Supplies and Services cttx, cttx Pumps, cttx Spare Parts and Car Decoration Materials cttx, Electromechanical and Electronics cttx, Motors and Compressors cttx, Power and Electricity cttx