Your cart is currently empty!
በደቡብ ከልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Addis Zemen(Oct 16, 2025)
Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።
የጨረታ ማስታወቂያ
በደቡብ ከልላዊ መንግሥት ጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ለሴ/መ/ቤቶች አላቂ የቢሮ ዕቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ በዘርፉ የተሠማራ፡–
1. ሕጋዊ የንግድ ፈቃፍ ያለው፣
2. የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
3. የቫት ተመዝጋቢ የሆነ፤
4. የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ያለው፤
5. የ CPO በባንክ የተመሠከረ የ8,000 ማቅረብ የሚችል፤
6. ጨረታውን የአሸናፊ ድርጅት የአሸነፈበት ዋጋ 10% ማስያዝ የሚችል፤
7. ጨረታውን የአሸነፈ ድርጅት ዕቃውን እስከ ቦታው ደረስ ማቅረብ የሚችል፤
8. አንድ ኦሪጅናልና ኮፒ የያዘ ሰነድ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት የሚችል፤
ከላይ በዝርዝር የቀርቡትን መሰፈረቶችን ማሟላት የሚችል የጨረታ ሠነዱን ቢሮ ቁጥር 3 በመቅረብ በብር 100 በመግዛት መወዳደር ይቻላል፡፡ ጨረታው ለ15 የሥራ ቀናት በአየር ላይ ከዋለ በኋላ በ16ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ታሽጎ በ4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
ማሳሰቢያ፡–
መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ በጨረታው አይገደደም፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር፡-09-16-32-91-53 እና 09-10-92-16-10 ደውለው ይጠይቁ፡፡
በደ/ኢት/ክ/መ በጌዴኦ ዞን የገደብ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት