አኽዋት አልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጥቅምት 07 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 ዓ.ም ያለውን ሁለት ቦክስ ፋይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው አሠራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል


Addis Zemen(Oct 16, 2025)

Please read the detailed instructions below. ከስር የተጠቀመጠውን እያንዳንዱን መረጃ በጥንቃቄ ያንብቡ።

የሂሳብ ምርመራ ኦዲት

ጨረታ ማስታወቂያ

አኽዋት አልኸይር የበጎ አድራጎት ድርጅት ከጥቅምት 07 እስከ ጥቅምት 17 ቀን 2018 . ያለውን ሁለት ቦክስ ፋይል የሒሳብ ሰነድ ተቀባይነት ባለው አሠራር መሠረት በሙያው የተሰማሩ ድርጅቶችን በጨረታ አወዳድሮ ኦዲት ማስደረግ ይፈልጋል፡፡

በጨረታው የሚወዳደሩ ድርጅቶች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች ማሟላት ይኖርባቸዋል፡፡

  1. በሒሳብ ምርመራ ሙያ ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው፡፡
  2. የዘመኑን የመንግሥት ግብር የከፈሉ፡፡
  3. የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያላቸው::

ለዚህ ሥራ በጨረታ ለመወዳደር የሚፈልጉ ድርጅቶች የሚሠሩበትን ዋጋ እና ሥራውን የሚያጠናቅቁበትን ጊዜ እንዲሁም ከላይ የተጠቀሱትን ማስረጃዎች አንድ አንድ ኮፒ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የሥራ ቀናት ከጠዋቱ 330 እስከ ቀኑ 730 ሰዓት ድረስ በድርጅቱ /ቤት በመምጣት ማስገባት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ድርጅቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡

አድራሻ፡ዓለም ባንክ ትሮፒካል ክሊኒክ ገባ ብሎ 7ተኛ ቅያስ ወደ ግራ

አዲስ አበባ ስልክ ቁጥር 0965 38 45 45 / 09 54 52 55 35

አኽዋት አልኸይር (መልካም እህቶች) የልማት

እና የበጎ አድራጎት ድርጅት


Leave a Reply

Your email address will not be published. Required fields are marked *